Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.
Yearly Archives

2018

ፕሮጀክቱ የጋራችን ነው

ፕሮጀክቱ የጋራችን ነው                                                     ደስታ ኃይሉ የኢትዮጵያ፣ የሱዳንና የግብፅ መሪዎች በአፍሪካ ህብረት ጉባኤ ወቅት የህዳሴው ግድብን አስመልክቶ ባደረጉት የጎንዮሽ ውይይት ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ሶስቱ…
Read More...

አሁንም እየፈተነን ያለ ችግር

አሁንም እየፈተነን ያለ ችግር                                                          ደስታ ኃይሉ ህገ ወጥ ስደት በአገራችን ላይ እያስከተለ ያለውን ኢኮኖሚያዊ፣ ማህበራዊና ፖለቲካዊ ጫና ቀላል አይደለም። ይሁን እንጂ መንግሥት ይህን የዜጎችን…
Read More...

ምክንያታዊ ህብረተሰብን ለመፍጠር…

ምክንያታዊ ህብረተሰብን ለመፍጠር…                                                      ደስታ ኃይሉ ውሰጣዊ ችግርን በተገቢው መንገድ መፍታት ከተቻለ፤ ውጫዊው ብዙም ጫና ሊያመጣ አይችልም። ውስጣዊ ችግርን ለመፍታት በመጀመሪያ በሁሉም ቦታዎች የህግ…
Read More...

ሕግ ተጥሶ የሚለቀቅ እስረኛ…

ሕግ ተጥሶ የሚለቀቅ እስረኛ…                                                         ደስታ ኃይሉ አገራችን ውስጥ በጥፋታቸው ሳቢያ በወንጀል ተከስሰው  በህግ ጥላ ስር የበሩት እስረኞች እየተለቀቁ ያሉት ህግና ስርዓት ተጥሶ ሳይሆን የአገሪቱን ህጎች…
Read More...

ካለመነጋገር ምንም አይገኝም

ካለመነጋገር ምንም አይገኝም                                                          ታዬ ከበደ ዴሞክራሲ በአንድ ጀንበር የሚገነባ ሳይሆን የሂደት ውጤት ነው። በአሁኑ ሰዓት በአገራችን በገዥውና በተቃዋሚ ፓርቲዎች መካከል ድርድርና ውይይት እየተካሄደ…
Read More...

ተጨማሪ አቅም፣ ተጨማሪ ተስፋ

ተጨማሪ አቅም፣ ተጨማሪ ተስፋ                                                      ታዬ ከበደ ኢትዮጵያ ነዳጅ ከሌላቸው የሰሃራ በታች ከሚገኙ አገራት ውስጥ ፈጣን እድገት የምታስመዘግብ ቀዳሚዋ አገር መሆን የቻለች አገር ናት። አገራችን ይህን እድገት…
Read More...

በፖለቲካ አመለካከቱ ማንም…

በፖለቲካ አመለካከቱ ማንም…                                                         ታዬ ከበደ አንዳንድ ወገኖች በተለይም ፅንፈኛው ሃይል የሀገራችንን ዴሞክራሲያዊ ስርዓት ለማጣጣል ሲል አገራችን ውስጥ ፖለቲከኛ አሊያም ጋዜጠኛ በመሆኑ ምክንያት…
Read More...

ስራ ፈጣሪዎቹ መስኮች

ስራ ፈጣሪዎቹ መስኮች                                                         ታዬ ከበደ በአገራችን እየተከናወኑ ያሉት የደንና የተፋሰስ ልማቶች ውጤት እያመጡ ነው። ቀደም ሲል የተጎዱ አካባቢዎች በአሁኑ ሰዓት እያገገሙና መሻሻልም እየታየባቸው ነው።…
Read More...

ውሣኔ ያለተግባር ጥርስ የሌለው አንበሳ ነው

ውሣኔ ያለተግባር ጥርስ የሌለው አንበሳ ነው ብ. ነጋሽ የአፍሪካ ህብረት 30ኛ የመሪዎች መደበኛ ስብሰባ ከቀናት በፊት በአዲስ አበባ ተካሂዷል። የአፍሪካ ህብረት መደበኛ የመሪዎች ስብሰባ ጥር ወር ላይ በየዓመቱ በአዲስ አበባ እንደሚካሄድ ይታወቃል። የዘንድሮው የህብረቱ  የመሪዎች…
Read More...

ያልተፈታው ቋጠሮ

ያልተፈታው ቋጠሮ ዳዊት ምትኩ ህገ ወጥ ስደት የዓለማችን አንዱ የችግር መገለጫ ነው። በአገራችንም ያልተፈታው የችግር ቋጠሮ ሆኖ ቀጥሏል። የችግሩ መንስኤ የአመለካከት ጉዳይ ነው። ይህ የአመለካከት ችግር መነሻው እዚህ ሀገር ውስጥ ሰርቶ ማደግ አይቻልም ከሚል የተሳሳተ ግንዛቤ የመነጨ…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy