Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.
Yearly Archives

2018

የተሰሚነታችን እውነታዎች

የተሰሚነታችን እውነታዎች ዳዊት ምትኩ ኢትዮጵያ በምስራቅ አፍሪካ፣ በአፍሪካና በዓለም ደረጃ ያላትን የዲፕሎማሲ ተሰሚነት ወደ ከፍተኛ ደረጃ ላይ ደርሷል። አገራችን በኢጋድ በኩል የቀጠናውን ሰላም ለማጠናከር፣ የኢኮኖሚ ትስስርን ለመፍጠር በምታደርገው ስራ ያላትን ተሰሚነት አላት።…
Read More...

የቁርጠኝነቱ ምክንያቶች

የቁርጠኝነቱ ምክንያቶች ዳዊት ምትኩ በአሁኑ ሰዓት አርሶና አርብቶ አደሩ ለተፋሰስ ልማት ቁርጠኛ ሆነው በመስራት ላይ ይገኛሉ። የቁርጠኝነት ምክንያቶች በርካታ ናቸው። በዋነኝነት ግን መንግስት እየተከተለ ያለው ትክክለኛ የልማት ፖሊሲዎችና ስትራቴጂዎች ውጤት እያመጡላቸው መሆኑን…
Read More...

መጎልበት ያለበት ባህል

መጎልበት ያለበት ባህል ዳዊት ምትኩ በአገራችን የዴሞክራሲ ግንባታ ሂደት ውስጥ የተጀመረው የመነጋገር ባህል ይበልጥ መጎልበት ይኖርበታል። በፖለቲካ ፓርቲዎች መካከል እየተካሄደ ያለው የመወያየትና የመደራደር ባህል በራሱ የአገራችን የፖለቲካ ምህዳር እየሰፋ መሄዱን አንዱ ማሳያ ነው።…
Read More...

የፎረሸው ፖለቲካ ሃይሎች እና የወጣቱ ዝንጋኤ

የፎረሸው ፖለቲካ ሃይሎች እና የወጣቱ ዝንጋኤ ዮናስ በሀገሪቱ ግጭት ተከስቶባቸው በነበሩ አካባቢዎች ዘላቂ ሰላም የማስፈን ስራው ተጠናክሮ ስለመቀጠሉ በርካታ አስረጂዎች መጥቀስ ይቻላል። ለአብነት ያህልም መንግስት በሀገሪቱ ግጭት ተከስቶባቸው በነበሩ አካባቢዎች ዘላቂ ሰላም የማስፈን…
Read More...

ከህግ የበላይነት ወዲያ . . . ምን?  

ከህግ የበላይነት ወዲያ . . . ምን?   ስሜነህ ሰሞኑን ከገዥው ፓርቲ ኢሕአዴግ ሃገር ቀስፎ የያዛትን ውጥረት የሚያረግብ ተስፋ ተሰምቷል፤ አንዳንዱም በተግባር ታይቷል፡፡ የኢሕአዴግ አራቱ ብሔራዊ ድርጅቶች ሊቃነ መናብርት በጋራ በሰጡት መግለጫ፣ በውስጣቸው የነበረውን…
Read More...

የደቡብ ሱዳን ሰላም ስምምነትን መተግበር ብቸኛ አማራጭ ነው- ዶ/ር ወርቅነህ

ሁለተኛው ዙር የደቡብ ሱዳን የሠላም ሂደት ትግበራ ማሳለጫ ስብሰባ ዛሬ በአዲስ አበባ ከተማ መካሄድ ጀምሯል። በስብሰባው መክፈቻ ላይ የተገኙት የኢፌዲሪ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር እና የኢጋድ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች ምክር ቤት ሊቀመንበር ዶክተር ወርቅነህ ገበየሁ በደቡብ ሱዳን ዘላቂ ሠላም…
Read More...

ዕውነት ይቃረናሉ?

ዕውነት ይቃረናሉ? ወንድይራድ ኃብተየስ በኢትዮጵያ የፌዴራል ስርዓት ውስጥ ሁለት ጉልህ ማንነቶች ይስተዋላሉ። እነዚህም የብሄር/የብሄረሰብ ወይም የቡድን ማንነቶችና ኢትዮጵያዊ ማንነት ናቸው። እነዚህ ሁለት ማንነቶችን   ሳይዛነፉ እኩል ሊዳብሩና ሊተገበሩ የሚገባቸው የአንድ ሳንቲም…
Read More...

“ኣግዓዚ ጦር” ማነው?

“ኣግዓዚ ጦር” ማነው?                                                 ፈለቀ ማሩ (ክፍል ሁለት) በክፍል አንድ ፅሑፌ በሀገርና በህዝብ የተሰጠውን ህገ መንግስታዊ ተልዕኮን በህዝባዊ ወገንተኝነት እየተወጣ ያለውን የኢፌዴሪ መከላከያ ሰራዊትን ፅንፈኛው…
Read More...

“ኣግዓዚ ጦር” ማነው?

“ኣግዓዚ ጦር” ማነው?                                                 ፈለቀ ማሩ (ክፍል አንድ) አንድ ወዳጄ ያለ ወትሮው ከአዘቦት ቀናቶች ውስጥ በአንዱ ደወለልኝ። ቀደም ባሉት ጊዜያት ወዳጅነታችን ጠንካራና ቅርበት ያለው ስለነበር ‘ለምን…
Read More...

በስሜት ጅረት መዳረሻው…

በስሜት ጅረት መዳረሻው… አባ መላኩ የአማራና የትግራይ ህዝቦች መለየት በማይቻልበት ሁኔታ የተቀላቀሉ አንዱ ሌላውን መስሎ ሳይሆን  ሌላውን ሆኖ የሚኖሩ፤ የዘመናት የአብሮነት ታሪክን የሚጋሩ ህዝቦች ናቸው።  የእነዚህ ህዝቦች ቁርኝት በበርካታ ነገሮች እጅግ የጠበቀ፣ ጠንካራ አንድነት…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy