Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.
Yearly Archives

2018

ወደ ምዕራብ ተመልከቱ !

ወደ ምዕራብ ተመልከቱ !  ሲሳይ ደርቤ ወደ ምዕራብ ተመልከቱ…  ኢትዮጵያ ከፍ እያለች ነው፡፡ ሠላም ወዳድ የሆኑት ትጉህ ዜጎቿ እየታተሩ ነው፡፡ ምትሃታዊ ህብር ቀለማት ያላቸው ህዝቦቿ በአንድንት ቆመው እያቆሟት ነው፡፡ አበው እና እማው በአጥንታቸው ያነፅዋት፤ በደም በስጋቸው…
Read More...

አኩሪ እሴቶቻችን ይጠናከሩ

አኩሪ እሴቶቻችን ይጠናከሩ                                                            ታዬ ከበደ 30ኛው የአፍሪካ ህብረት መደበኛ ስብሰባ ዘንድሮ በአገራችን መካሄድ የቻለው አፍሪካውያን ወንድሞቻችን በአገራችን ዘላቂ ሰላም ላይ ባላቸው ፍጹም…
Read More...

ራዕይን የሰነቀው ዘርፍ

ራዕይን የሰነቀው ዘርፍ                                                            ታዬ ከበደ የአገራችንን ልማት ቀጣይነት ያለውና ህዝባችንን በየደረጃው ተጠቃሚ ላይ የሚገኝ ነው። ይህም በዜጎች ህይወት ላይ ተጨባጭ ለውጥ ማምጣት የቻለ ነው። በተለይ…
Read More...

ምክንያታዊው ተቃውሞ

ምክንያታዊው ተቃውሞ                                                         ታዬ ከበደ በህዳሴው ግድብ ግንባታ ጉዳይ ላይ ግብፅ የዓለም ባንክ አደራዳሪነት እንዲኖር ያቀረበችውን ጥያቄ ኢትዮጵያ እንደተቃወመችው ይታወቃል። ይህም አፍሪካውያን የራሳቸውን…
Read More...

ለችግሮቻችን ግጭት መፍትሔ አይሆንም

ለችግሮቻችን ግጭት መፍትሔ አይሆንም                                                             ታዬ ከበደ በአገራችን ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ለተከሰቱት ችግሮች “ዋነኛው ተጠያቂ እኔ ነኝ” ብሎ መንግስት ሃላፊነቱን ከወሰደና ህዝቡንም ይቅርታ ጠይቆ…
Read More...

ርምጃ አንድ

ርምጃ አንድ ብ. ነጋሽ መብትና ነጻነቱን ያወቀና የኖረበት እንዲሁም ዴሞክራሲንና ልማትን የቀመሰ ህዝብ ከቶም ወደ ኋላ አይመለስም። እነዚህን በእጁ የገቡ እሴቶች አያስነካም። አለማስነካት ብቻ አይደለም፤ ሁሌም ተጨማሪ ይፈልጋል። ፍጹም ዴሞክራሲን፣ በማያቋርጥ የለውጥ ሂደት ላይ ያለንና…
Read More...

ዓባይ ለግብፅ ፖለቲከኞች የስልጣን እርካብ አይሆንም!

ዓባይ ለግብፅ ፖለቲከኞች የስልጣን እርካብ አይሆንም! ሰሎሞን ሺፈራው ሰሞኑን ዓለም አቀፍ መገናኛ ብዙሃንን ሲያነጋግሩ ከሰነበቱ ርዕሰ ጉዳዮች መካከል አንዱ በግብፅ የፕሬዚዳንታዊው ምርጫ ከመቃረቡ ጋር ተያይዞ እየተስተዋለ ስላለው የፖለቲካ ትኩሳት የሚያወሳ ነው ማለት ይቻላል፡፡ እናም…
Read More...

ከዝናብ ጥገኝነት ለመላቀቅ፤ የመስኖ ልማት ቀጣይነትን ማፅደቅ

ከዝናብ ጥገኝነት ለመላቀቅ፤ የመስኖ ልማት ቀጣይነትን ማፅደቅ ስሜነህ ባለፉት ዓመታት በአፍሪካ በግብርናው ዘርፍ በተወሰኑ የትኩረት አቅጣጫዎች ላይ የተሻለ አፈጻጸም ቢመዘገብም በቀጣይ ዘርፉን ይበልጥ ለማሳደግ ሀገራት ሊያከናውኗቸው የሚገቡ ስራዎች እንዳሉ ጠቅላይ…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy