Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.
Yearly Archives

2018

ሠላማችን በጃችን …!

ሠላማችን በጃችን …!   ከሲኢድ መሐመድ  የሞቀ ሳይሆን የተቃጠለ እሳትን ያውቀዋል፡፡ የኢትዮዽያ ህዝብ በቀደሙት ሥርዓት በተለያዩ አጋጣሚዎች ባደረጋቸው ጦርነቶች ምክንያት ከጦርነት ተጠቃሚ የሚሆን ወገን እንደሌለ ጠንቅቆ ያምናል።፡ ልጆቹ በግዳጅ ከጉያው እየተነጠቁ  ለእሳት…
Read More...

የብልጽግና መሰላል

የብልጽግና መሰላል ብ. ነጋሽ ኢትዮጵያ በኢኮኖሚ አቅም ከዓለም ሃገራት የመጨረሻው ተርታ ላይ ነበረች። ምናልባት አንድ ወይም ሁለት ሃገራት ነበሩ ከኢትዮጵያ በታች የሚጠቀሱት። ባለፉት ሁለት አስርት ዓመታት፣ በተለይ ከአስራ አምስት ዓመታት ወዲህ ግን ይህ የሃገሪቱ ገጽታ እየተቀየረ…
Read More...

የብልጽግና መሰላል

የብልጽግና መሰላል ብ. ነጋሽ ኢትዮጵያ በኢኮኖሚ አቅም ከዓለም ሃገራት የመጨረሻው ተርታ ላይ ነበረች። ምናልባት አንድ ወይም ሁለት ሃገራት ነበሩ ከኢትዮጵያ በታች የሚጠቀሱት። ባለፉት ሁለት አስርት ዓመታት፣ በተለይ ከአስራ አምስት ዓመታት ወዲህ ግን ይህ የሃገሪቱ ገጽታ እየተቀየረ…
Read More...

ሠላም ሲጠፋ መመለሻ መንገዱ ይርቃል

ሠላም ሲጠፋ መመለሻ መንገዱ ይርቃል ኢብሳ ነመራ ሰላም ለሰው ልጆች ሁሉ የመኖር ዋስትና ነው። ሰላም በሰው ልጆች የዕለት ተዕለት ተግባር ውስጥ ከምንተነፍሰው አየር ያልተናነሰ ዋጋ አለው። በአሁኑ ወቅት በአብዛኛው የሃገሪቱ አካባቢ ሰላምና መረጋጋት ይታያል። ወትሮ ቦግ እልም ይል የነበረው…
Read More...

እስከመቼ ይሆን . . . ?

እስከመቼ ይሆን . . . ? ዮናስ ብላቴን ጌታ ፀጋዬ ገብረመድህን በ”እሳት ወይ አበባ” የስነግጥም መድበሉ ውስጥ በተካተተው ዘመን ተሻጋሪ “አዋሽ” ግጥሙ “እስከመቼ ይሆን አባይ?” ይላል የኢትዮጵያዊው አዋሽ ወንዝ ስራ ላይ ያለመዋሉ ጉዳይ መጨረሻው የት እንደሆን ሲጠይቅ፤ ፀፅቶን…
Read More...

ሰላም የነሱንን ስንለያቸው

ሰላም የነሱንን ስንለያቸው ስሜነህ በአገራችን ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ለተከሰቱት ችግሮች ዋነኛው ተጠያቂ እኔ ነኝ ብሎ መንግስት ሃላፊነቱን መውሰዱ ይታወሳል። ሃላፊነት መውሰድ ብቻ አይደለም ህዝቡን ይቅርታ ጠይቆ ችግሮቹን ለመፍታት የሚያስችሉትን አቅጣጫዎች አስቀምጧል።…
Read More...

ምህዳሩን ለማስፋት የጋራ ርብርብ ያስፈጋል

ምህዳሩን ለማስፋት የጋራ ርብርብ ያስፈጋል ዮናስ ባሳለፍናቸው 26 ዓመታት በሃገራችን የልማት፣ የዴሞክራሲና የፖለቲካ ምኅዳር  በርካታ ለውጦች የተመዘገቡ መሆኑ እሙን ነው። ይህ በሆነበት አግባብ ደግሞ ከ26 ዓመታት በኋላ አገሪቱን ቋፍ ውስጥ የከተቱ በርካታ ችግሮች…
Read More...

የተቋሙ ትንበያና መገለጫዎቹ

የተቋሙ ትንበያና መገለጫዎቹ ዳዊት ምትኩ ሰሞኑን ዓለም አቀፉ የገንዘብ ተቋም (IMF) አገራችን በ2010 ዓ.ም 8.5 በመቶ የኢኮኖሚ እድገት እንደምታስመዘግብ ተንብዩዋል። ታዲያ ለዚህ እድገቱ መገኘት ወሳኝ የሚባሉ ጉዳዩችንም አብሮ አንስቷል። በዚህም መሰረት ኢንዱስትሪ ፓርኮችን…
Read More...

የመስኖ ልማትና ስራ ፈጠራው

የመስኖ ልማትና ስራ ፈጠራው ዳዊት ምትኩ በአገራችን የመስኖ ልማት ከዚህ ቀደም በተሰሩት ስራዎች ወጣቶች ተጠቃሚ ሆነዋል። በተለይ አዲሱ የመስኖ ልማት ዕቅድ ከወጣ በኋላ ወጣቶች የሥራ ዕድል ማግኘት ችለዋል። በተጨማሪም በመስኖ ልማት ተጠቃሚ የሆነው አርሶ አደር እና አርብቶ አደር…
Read More...

ከኢንቨስትመንቱ ባሻገር

ከኢንቨስትመንቱ ባሻገር ዳዊት ምትኩ በአገራችን በኢንቨስትመንት ዘርፍ እየመጣ ያለው እድገት የሚያስመካ ነው። ለኢንቨስትመንቱ ስራችን አገራችን ያላት እምቅ ሃብትና ለባለ ሃብቶች የምትሰጠው ማበረታቻ በዘርፉ ላይ ለውጥ እያስመዘገቡ ናቸው። በአገራችን እየተካሄደ ያለው ኢንቨስትመንት…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy