Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.
Yearly Archives

2018

አስመስጋኙ ተግባር

አስመስጋኙ ተግባር ዳዊት ምትኩ በቅርቡ መንግስት በፈፀሙት ወንጀል ምክንያት ለእስር የተዳረጉ ግለሰቦችን በይቅርታና በምህረት መልቀቁን አስመልክቶ፣ አንዳንድ ወገኖች ተግባሩ በጫና የተደረገ በማስመሰል የሚሰጧቸው አስተያየቶች ፈፅሞ ትክክል አይመስሉኝም። መንግስት የህዝብን ጥያቄ ሰምቶ…
Read More...

ለአረንጓዴ ልማት ስኬታማነት

ለአረንጓዴ ልማት ስኬታማነት ወንድይራድ ኃብተየስ ሁለተኛው የዕድገትና ትራንስፎርሜሽን ዕቅድ ተጀምሮ ተግባራዊ እንቅስቃሴው ቀጥሏል።  መንግሥትና ህዝቡ የአገራችንን የህዳሴ ራዕይ ለማረጋገጥ በከፍተኛ የፖለቲካ ቁርጠኝነት ተነሳስተዋል። ዕቅዱ በእውቀት እንዲመራ በውጤት…
Read More...

የውጭ ጉዳይ ሚ/ር፤ 21 ኢትዮጵያውያንን ከሊቢያ አስመለሰ

የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ከዓለማቀፉ የስደተኞች ድርጅት (IOM) ጋር በመተባበር፣ 21 ኢትዮጵያውያንን ከሊቢያ ወደ ሃገር ቤት ማስመለሱን ያስታወቀ ሲሆን 45 ኢትዮጵያውያንም ወደ አገራቸው ለመመለስ ተዘጋጅተዋል ብሏል፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ጽ/ቤት ለአዲስ አድማስ ባደረሰው…
Read More...

መቼ ነው፣ የቢሊዮን ብሮችን ከንቱ ብክነት የምናስቆመው? ወይስ በራሱ እድል ይስተካከላል?

Written by  ዮሃንስ ሰ .የመንግስት ፕሮጀክቶችና ቢዝነሶች በከንቱ የሚያባክኑት ሃብት፣ አገርን ያቃወሰ ችግር ነው ይላል - የኢህአዴግ መግለጫ። .ከዚያስ? በፌደራል ብቻ ሳይሆን፣ በየክልሉም የመንግስት ቢዝነሶችና ፕሮጀክቶች እንደሚስፋፉም እቅዱን ገልጿል - ራሱ ኢህአዴግ።…
Read More...

“ከማክበር ባለፈም እንድናምነው ይፈልጋል”

አቶ ልደቱ አያሌው ትውልድና ዕድገታቸው ወሎ ላሊበላ አካባበቢ ነው፤ እስከ 12ኛ ክፍል ትምህርታቸውን ያጠናቀቁትም በዚያው በላሊበላ ነው:: የመጀመሪያ ዲግሪያቸውን በታሪክ፣ የሁለተኛ ዲግሪያቸውን በፖለቲካል ሳይንስና ዓለማቀፍ ግንኙነት ሁለቱንም ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ፣ በደቨሎፕመንት…
Read More...

    የማናችን ይብስ? የአንተ ወይስ የእኔ?

    የማናችን ይብስ? የአንተ ወይስ የእኔ? ወንድይራድ ኃብተየስ የርዕሱን ጽንሰ ሃሳብ የወሰድኩት ግብር ስወራንና ተጨማሪ እሴት ታክስ እንዲሁም ከዚህ ጋር ተያያዥ የሆኑ ነገሮችን በአግባብ ያለመሰብሰብንና ለመንግስት ገቢ አለማድረግ ወዘተ በተመለከተ የፌዴራል ስነምግባርና ጸረሙስና…
Read More...

የሠላም ዋጋ በስንት ይተመን

የሠላም ዋጋ በስንት ይተመን አባ መላኩ የሰው ልጅ በህይወት ለመኖር ቅድሚያ የሠላሙ ባለቤት መሆን ይኖርበታል። የሰው ልጅ ስለ ሌላው መሠረታዊ መብቶቹ ከማሰቡ በፊት ስለ ሠላሙ መስፈን መጨነቅ ይኖርበታል። ስለ ልማትና ስለዕድገት ከማሰላሰል በፊት የሠላም መረጋገጥ ዋስትና ሊያገኝ…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy