Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.
Yearly Archives

2018

የሰላም ማዕከሎች

የሰላም ማዕከሎች ዳዊት ምትኩ በአገራችን ውስጥ እየተስፋፋ ያለውን የትምህርት ዘርፍ ለማጎልበት በመንግስት በኩል በርካታ ስራዎች ተከናውነዋል። በመስፋፋት ላይ በሚገኘው ትምህርት ሁሉንም ዜጋ ተጠቃሚ እያደረገ ይገኛል። ትምህርት ሲስፋፋ ተፎካካሪ ወይም ተወዳዳሪ ተማሪዎችን ማፍራት…
Read More...

የማይዛነፈው አቋም

የማይዛነፈው አቋም ዳዊት ምትኩ ኢትዮጵያ የህዳሴውን ግድብ በተመለከተ ለጋራ ተጠቃሚነት ትኩረት ሰጥታ እየሰራች  ነው። የዓባይ ውሃ አጠቃቀምን በተመለከተ የአገራችን አቋም የማይዛነፍና ”ፍትሃዊ የሃብት ክፍፍል በተፋሰሱ አገራት መካከል መኖር ይኖርበታል” የሚል ነው። ይህ የፀና አቋም…
Read More...

ከመግለጫው በስተጀርባ

ከመግለጫው በስተጀርባ ዳዊት ምትኩ የኢፌዴሪ የመንግስት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዩች ጽሀፈት ቤት ኃላፊ ሚኒስትር ዶክተር ነገሪ ሌንጮ በቅርቡ አንድ ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥተው ነበር። መግለጫቸው የኢህአዴግ ስራ አሰፈፃሚ ኮሚቴ አመራሮች መግለጫ ላይ የሚነሱ የተሳሳቱ አስተሳሰቦችን የሚያርም ነው።…
Read More...

አገራዊ ጥቅም የነገሰበት ውይይት

አገራዊ ጥቅም የነገሰበት ውይይት ዳዊት ምትኩ አገር አቀፍ የፖለቲካ ፓርቲዎች ውይይቶችን እያካሄዱ ነው። የውይይቶቹ መጀመሪያም ሆነ መጨረሻ ግብ አገራዊ ጥቅምን ማረጋገጥ መሆኑ ግልፅ ነው። የውይይቶቹ ተሳታፊዎች እስካሁን ድረስ የመጡባቸው መንገዶች ኢትዮጵያ ውስጥ ዴሞክራሲ ስር…
Read More...

የአካባቢ ጥበቃ ለዘላቂ ልማት

የአካባቢ ጥበቃ ለዘላቂ ልማት የኢትዮጵያ የግብርና ዘርፍ ከ80 በመቶ በላይ የሃገሪቱ ህዝብ የተሰማራበት ነው። በ2009 ዓ/ም የመንግስት አፈጻጻም ሪፖርት እንደሚያመለክተው ግብርና በአጠቃላይ ኢኮኖሚ ውስጥ ያለው ድርሻ 36 ነጥብ 3 በመቶ ነው። የሃገሪቱ የወጪ ንግድም በግብርና ላይ…
Read More...

ለውጥ አምጪው ዘርፍ

ለውጥ አምጪው ዘርፍ                                                        ቶሎሳ ኡርጌሳ ግብርና የምጣኔ ሃብታችን አንቀሳቃሽ ሞተር ነው። አሁን በምንገኝበት ደረጃ የግብርና ሚና የላቀ ነው። ታዲያ ዘርፉን ለማዘመን የተቀናጀ የተፋሰስ ልማት ስራ ወሳኝ…
Read More...

እየተገፈፈ ያለው የስጋት ደመና

እየተገፈፈ ያለው የስጋት ደመና                                                         ዘአማን በላይ በሀገራችን ተከስቶ የነበረውን ጊዜያዊው የሰላምና መረጋጋት እጦትን ለመፍታት መንግስት ችግሩን በአጣዳፊ ለማስቆም በገባው ቃል መሰረት ሙሉ በሙሉ…
Read More...

ለውጥ አምጪው ዘርፍ

ለውጥ አምጪው ዘርፍ                                                        ቶሎሳ ኡርጌሳ ግብርና የምጣኔ ሃብታችን አንቀሳቃሽ ሞተር ነው። አሁን በምንገኝበት ደረጃ የግብርና ሚና የላቀ ነው። ታዲያ ዘርፉን ለማዘመን የተቀናጀ የተፋሰስ ልማት ስራ ወሳኝ…
Read More...

ሰላም መሰረት ነው

ሰላም መሰረት ነው ኢብሳ ነመራ ሰላም በውስጡ ሲኖርበት ጣዕሙ ይዘነጋል። የሰላም ጣዕምና ዋጋ የሚታወቀው ሲታጣ ነው። በአሁኑ ጊዜ በዓለማችን የሶሪያን ህዝብ ያህል የሰላምን ዋጋና ጣዕም የሚያውቅ የለም።  ሶሪያውያን በሰላም ሰርተው ይገቡበት የነበረበት፣ ሰርተው ባገኙት ምንዳ…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy