Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.
Yearly Archives

2018

ዕመኑ፣ ዕውነታው ይህ ነው!

ዕመኑ፣ ዕውነታው ይህ ነው! አባ መላኩ ሰሞኑን ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትራችን  በግብጽ ይፋዊ የሥራ ጉብኝት  ሲያካሂዱ ሰንብተዋል። አባይን በተመለከተም ለግብጽ ህዝብና መንግስት የመንግስታቸውን የማይለወጥ አቋም አስረግጠው ገጸዋል።  ጠቅላይ ሚኒስትሩ እንዳሉት የኢትዮጵያ…
Read More...

ይህስ፣ የፍትሃዊነት ማሣያ

ይህስ፣ የፍትሃዊነት ማሣያ አይደለምን? ወንድይራድ ኃብተየስ ለውጡ እጅግ ፈጣን ሆኗል። በአገራችን የከፍተኛ ትምህርት  ተቋማት ቁጥር አሁን ላይ ወደ 47 ከፍ ብሏል።  በዕትዕ ሁለት ማብቂያ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ቁጥር ሃምሳ ይደርሳል።  ቀድሞ ከፍተኛ ሁለተኛ ደረጃ…
Read More...

ኢትዮጵያና ግብፅ በጋራ ተጠቃሚ የሚሆኑባቸው በርካታ ዕድሎች አሏቸው – ዶ/ር ወርቅነህ ገበየሁ

ኢትዮጵያና ግብጽ ተጠቃሚ መሆን የሚችሉባቸው በርካታ እድሎች እንዳሏቸው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዶክተር ወርቅነህ ገበየሁ ተናገሩ። ሚኒስትሩ ይህን ያሉት በ6ኛው የኢትዮ-ግብፅ የጋራ የሚኒስትሮች ኮሚሽን ስብሰባ ላይ ባደረጉት ንግግር ነው። ሁለቱ አገራት በርካታ ዘመናትን የተሻገረ…
Read More...

አስተሳሰብ ላይ ትርጉም ያለው ስራ እንስራ

አስተሳሰብ ላይ ትርጉም ያለው ስራ እንስራ ኢዛና ዘ መንፈስ  መቼስ ሀገራችን የምትገኝበት ወቅታዊ እውነታ እኛ ኢትዮጵያውያን በጋራ ችግሮቻችን ዙሪያ ይበጃል የምንለውን የመፍትሔ ሀሳብ እንለዋወጥ ዘንድ የሚያስገድድ ነው አይደል? እንግዲያውስ እኔም እንደ አንድ ዜጋ የጋራ ህልውናችን…
Read More...

ሰሞኑን በአስመራ ምን እየተዶለተ ነው?

ሰሞኑን በአስመራ ምን እየተዶለተ ነው? ሰለሞን ሽፈራው እውነት ለመናገር የድህረ ነፃነቷ ኤርትራ ለኢትዮጵያና ለኢትዮጵያውያን ህዝቦች ግንባር ቀደም የሀገራዊ ደህንነት ስጋት ምንጭ ሆና ትቀጥላለች የሚል ግምት አልነበረኝም፡፡እንዴት ብትሉኝም በኛና በኤርትራውያኑ ወንድሞቻችን መካከል…
Read More...

ሃገርን ድሕንነት ህዝብን ዘስተንተነ ስምምዕነት አሃት ውድባት፤

ሃገርን ድሕንነት ህዝብን ዘስተንተነ ስምምዕነት አሃት ውድባት፤ ብማህደር ተከዘ፤ አብቱ እዋን ኣኼባ ኢህወዴግ፤ ምይይጥ እቱ ውድብ ምሽጥራዊ ስለዝነበረ፡ እዚ ይኸዉን'ሎ ኢልኻ ንምዝራብ ኸቢድ ኾነ ፤ እንተኾነ ግና ነቶም ዝረኣዩ ዘለዉ ጎንጽታት ፍታሕ ሒዙ ክመጽእ'ዩ ዝብል ተስፋ ዝሃዘ…
Read More...

መፈታተሹ በሁሉም ዘንድ ይዝለቅ

መፈታተሹ በሁሉም ዘንድ ይዝለቅ ዮናስ ለፖለቲካ መብቶች፣ ለፍትሕና ለእኩልነት እታገላለሁ የሚል ፓርቲ ሁሉ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ አይሆንም፡፡ ዴሞክራሲንና ነፃነትን መውደድና መናፈቅም ብቻውን ዴሞክራት አያደርግም፡፡ ዴሞክራት ከተግባር ጋር በሚገናዘብ…
Read More...

ማጥለቅ እና ማስረጽ

ማጥለቅ እና ማስረጽ ስሜነህ ባለፉት ሃያ ስድስት ዓመታት ኢትዮጵያ ብዙኅነትን በዴሞክራሲያዊ መንገድ ለማስተዳደር መቻሏ እሙን ነው። ይህም በብዙሃኑ ህዝቦቿ ላይ በፈጠረው የእርስ በርስ መተማመን ተረጋግጧል። መብታቸው የተከበረ ማህበረሰቦች በአንድነት ከመኖር የተሻለ…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy