Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.
Yearly Archives

2018

ማጥለቅ እና ማስረጽ

ማጥለቅ እና ማስረጽ ስሜነህ ባለፉት ሃያ ስድስት ዓመታት ኢትዮጵያ ብዙኅነትን በዴሞክራሲያዊ መንገድ ለማስተዳደር መቻሏ እሙን ነው። ይህም በብዙሃኑ ህዝቦቿ ላይ በፈጠረው የእርስ በርስ መተማመን ተረጋግጧል። መብታቸው የተከበረ ማህበረሰቦች በአንድነት ከመኖር የተሻለ…
Read More...

ቄሮ ማነው?

ቄሮ ማነው? ኢብሳ ነመራ ቄሮ የሚለው የኦሮሚኛ ቃል ለብዙዎች እንግዳ ነው። ኦሮሚኛ ተናጋሪዎች ጭምር ዘውትር የሚጠቀሙበት ቃል አይደለም። ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ግን ኦሮሚያ ውስጥ የተለመደ ቃል ሆኗል፣ የተቀረውም ህዝብ ዘወትር የሚሰማው ቃል ለመሆን በቅቷል። ቄሮ በጥቅሉ ወጣት ማለት…
Read More...

ዘላቂ ሠላም ላይ እናተኩር

ዘላቂ ሠላም ላይ እናተኩር ብ. ነጋሽ በኦሮሚያና በኢትዮጵያ ሱማሌ አዋሳኝ አካባቢዎች የተፈጠረውን ግጭት በሁለቱ ክልሎች ህዝቦች መሃከል የተካሄደ አለመሆኑን ህዝቡ ምስክርነቱን ሲሰጥ መቆየቱ ይታወቃል። ይሁን እንጂ በሁለቱም ወገን በመቶ ሺህ የሚቆጠሩ ዜጎች ከኑሯቸው ተፈናቅለዋል።…
Read More...

ይቅርታ ለአገራዊ መግባባት

ይቅርታ ለአገራዊ መግባባት ኢብሳ ነመራ በቅርቡ የኢህአዴግ ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ያካሄደውን ግምገማ ተከትሎ አራቱ የግንባሩ አባል ድርጅቶች _ የህወሃት፣ ብአዴን፣ ኦህዴድና ደኢህዴን ሊቃነ መናብርት በሰጡት መግለጫ፣ በፈፀሙት ወንጀል ምክንያት በፍርድ ቤት ቅጣት የተወሰነባቸው ወይም…
Read More...

ስለፌዴራል ሥርዓቱ ተመራጭነት ምኑ ተወርቶ!

ስለፌዴራል ሥርዓቱ ተመራጭነት ምኑ ተወርቶ! ወንድይራድ ኃብተየስ ኢትዮጵያ ላስመዘገበችው ዘርፈ ብዙ ስኬቶች የፌዴራል ሥርዓቱ መሠረት ሆኗል።  አገሪቱ ለዘመናት ቀፍድዶ ይዟት የነበረውን ችግሯን መፍታት የቻለችው በዚህ  የፌዴራል ሥርዓት ነው። ጥቂቶች አልፎ…አልፎ…
Read More...

ነጋሪ አያሻንም!

ነጋሪ አያሻንም! ወንድይራድ ኃብተየስ አባይን በተመለከተ የኢትዮጵያ ህዝብና መንግስት  የግብጽ መንግስታት የሄዱበትን መንገድ ከመከተል ይልቅ ሁሉም አሸናፊ፣ ሁሉም ፍትሃዊ ተጠቃሚ፣ የህዝቦችን የጋራ ተጠቃሚነትን ማረጋገጥ የሚችል መንገድን  መርጠዋል። ኢትዮጵያ እንደአፍሪካ ህብረት ቀደምት…
Read More...

የማዕዘን ድንጋዩቹ

የማዕዘን ድንጋዩቹ                                                         ቶሎሳ ኡርጌሳ የኢፌዴሪ ህገ መንግስት የማዕዘን ድንጋዩች (Corner Stones) ወይም ምሶሶዎች አሉት። ስርዓቱ በእነዚህ ጠንካራ መሰረት ባላቸው የማዕዘን ድንጋዩች ላይ የቆመ…
Read More...

በጥረት የማይወጣ አቀበት የለም

በጥረት የማይወጣ አቀበት የለም                                                     ቶሎሳ ኡርጌሳ ከመሰንበቻው የኢፌዴሪ መከላከያ ሚኒስትርና የብሔራዊ ደህንነት ምክር ቤት ፀሐፊ አቶ ሲራጅ ፈጌሳ በተለይ በኦሮሚያና በኢትዮጵያ ሶማሌ ክልሎች የድንበር አካባቢ…
Read More...

“ማሞ ሌላ፣ መታወቂያው ሌላ”

“ማሞ ሌላ፣ መታወቂያው ሌላ”                                                      ዘአማን በላይ የኢህአዴግ አራቱ አባል የፖለቲካ ፓርቲ አመራሮች ከመሰንበቻው መግለጫ ሰጥተው ነበር። በተለይም የፖለቲካ ምህዳሩን ከማስፋት ጋር ተያይዞ የሚነሳውን የፖለቲካ…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy