Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.
Yearly Archives

2018

የጉብኝቱ አንድምታ

የጉብኝቱ አንድምታ ዳዊት ምትኩ ኢትዮጵያ በአፍሪካ ቀንድ፣ በአፍሪካና በዓለም አቀፍ ደረጃ ተደማጭነት ያለት አገር ናት። አገራችን ዛሬ ሁሉም የዓላማችን ክፍሎች የሚያደምጧት ሆናለች። በተለይም በምትከተለው ለማንም የማይወግን የውጭ ግንኙነት ፖሊሲ ተሰሚነቷ ጨምሯል። በመካከለኛው ምስራቅ…
Read More...

የኢንቨስትመንት ካስማ

የኢንቨስትመንት ካስማ ዳዊት ምትኩ ኢትዮጵያ በቀውስ ውስጥ እያለች እንኳን በርካታ ኢንቨስትመንቶችን በመሳብ ላይ አገር መሆኗን አስመስክራለች። በተለይም በኢንዱስትሪው ዘርፍ የኢንዱስትሪ ልማቶችን በማስፋፋትና ለዚህ ምቹ የሆነ የባቡር መሰረተ ልማት ዝርጋታን በማሳለጥና በመጀመር…
Read More...

የምርት ብክነትን ለመከላከል…

የምርት ብክነትን ለመከላከል... ዳዊት ምትኩ ኢትዮጵያ ላለፉት 26 ዓመታት በስኬቶች ታንኳ ላይ እየቀዘፈች የመጣች አገር ናት። የስኬቶቿ ሁሉ መሰረት የግብርናው ዘርፍ ነው። አገራችን በግብርናው ዘርፍ እያከናወነች ያለችው ተግባሮች ከእጅ ወደ አፍ የነበረው የአርሶ አደር ምርት ተለውጦ…
Read More...

…ባለቤቶች አሉ!

…ባለቤቶች አሉ! ዳዊት ምትኩ በአንዳንድ ወገኖች የፌዴራል ሥርዓቱ የኢህአዴግ እንደሆነ የሚሰጡ አስተያየቶች አግራሞትን የሚያጭሩ ናቸው። የሥርዓቱ ባለቤቶች የኢትዮጵያ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ህዝቦች እንጂ ኢህአዴግ አይደለም። አምባገነኑን የደርግ ስርዓት ታግለው የጣሉትና አዲሲቷን…
Read More...

ጣት ቀሳሪ ፖለቲከኞች

ጣት ቀሳሪ ፖለቲከኞች                                                       ዘአማን በላይ ሀገራችን ውስጥ በሰላማዊ መንገድ የሚንቀሳቀሱ ተቃዋሚ የፖለቲካ ፓርቲዎች አሁን ለሚገኙበት የተዳከመ ሁኔታ ተጠያቂው ገዥው ፓርቲ መሆኑን ሲገልፁ ይሰማል።…
Read More...

ግብርናን የሚመግብ ኢኮኖሚ

ግብርናን የሚመግብ ኢኮኖሚ ብ. ነጋሽ የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ በግብርና ላይ የተመሰረተ ነው። ኢኮኖሚው ግብርና ላይ የተመሰረተ መሆኑን የሚያመለክቱት፣ በዘርፉ ላይ ኑሯቸው የተመሰረተ ዜጎች መጠን፣ ዘርፉ የሃገሪቱ አጠቃላይ አመታዊ ገቢ ውስጥ ያለው ድርሻ፣ በወጪ ንግድ ውስጥ ያለው ድርሻና…
Read More...

ከተሸናፊነት መንገድ እንውጣ

ከተሸናፊነት መንገድ እንውጣ ብ. ነጋሽ ባለፈው ሳምንት ከሃገሪቱ ሠላምና መረጋጋት ጋር ተያያዥነት ያላቸው ሁለት አበይት ጉዳዮች ተከናውነዋል። አንደኛው የፌዴራልና የክልል ፀጥታ ሃይል አመራሮች የብሄራዊ ደህንነት ምክር ቤት እቅድ አፈፃፀምን መገምገማቸው ነው። ሌላኛው ደግሞ የሕዝብ…
Read More...

“ሕዝቤ ሆይ ዛሬም ከእናንተው ነኝ!”

“ሕዝቤ ሆይ ዛሬም ከእናንተው ነኝ!” አባ መላኩ ከዚህ ቀደም በተለያዩ የአገራችን አካባቢዎች ግጭቶች ሲበረቱ እና  በርከታ ንጹሃን  ዜጎች በማያውቁት ነገር ሲገደሉ፣ በመቶ ሺዎች  ከቀያቸው ሲፈናቀሉና ሲንገላቱ እንዲሁም ንብረቶቻቸው በጠራራ ጸሃይ ሲወድምና ሲዘረፍ  ስመለከት ነብሴ…
Read More...

ኢትዮጵያ የውጭ ጉዲፈቻን በአዋጅ ከለከለች

የውጭ ጉዲፈቻን የሚከለክለው አዋጅ ዛሬ በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ፀድቋል። በተሻሻለው የቤተሰብ ህግ 213/1992 አንቀፅ 193 እና 194 ላይ የውጭ ጉዲፈቻ እንደ አማራጭ መቀመጡ በህፃናት ላይ ለሚፈፀሙ የተለያዩ ወንጀሎች በር ከፍቷል ተብሏል። ከምክር ቤቱ አባላት ለህፃናት ምቹ…
Read More...

ለአገር አቀፍ ተደራዳሪ ፓርቲዎቹ በፀረ ሽብር አዋጁ ላይ ማብራሪያና ግብረ መልስ ተሰጠ

በፀረ ሽብር አዋጁ መሻሻል፣ መሰረዝና መጨመር ባለባቸው ጉዳዮች ላይ ፓርቲዎች ድርድር አደረጉ፡፡ ተደራዳሪ ከሆኑት 14 አገር አቀፍ ፓርቲዎች ባለፈው ታህሳስ “በፀረ-ሽብር አዋጁ መሻሻል፣ መሰረዝ እና መጨመር አለባቸው” ያሏቸውን አንቀፆች በፅሑፍ ለኢህአዴግ ማቅረባቸው ይታወሳል።…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy