Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.
Yearly Archives

2018

ያልተዘጋው በር

ያልተዘጋው በር                                                             ዘአማን በላይ ህገ ወጥ ስደት አሁንም የዓለማችንና የሀገራችን ስጋት ከሆነ ሰነባብቷል። ህገ ወጥ ስደት በዓለም አቀፍ ደረጃ በእነማን አማካኝነት እንደሚካሄድ፣ የሰንሰለቱን…
Read More...

“ሲሮጡ የታጠቁት…” እንዳይሆን

“ሲሮጡ የታጠቁት…” እንዳይሆን                                                       ቶሎሳ ኡርጌሳ የኢህአዴግ ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ከመሰንበቻው የሰጠውን መግለጫ ተንተርሰው አንዳንድ ፅንፈኛ ሃይሎች መግለጫውን ገና ከመስማታቸው የተለመደውንና…
Read More...

የፌዴራል ስርአቱ ባለቤት

የፌዴራል ስርአቱ ባለቤት ኢብሳ ነመራ ኢትዮጵያ ቡራቡሬ ሃገር ናት፤ የሰማንያ የተለያዩ ብሄራዊ ማነነቶች የፈጠሩት ቡራቡሬ፤ አንድ አካል ላይ ያሉ የተለያዩ ማንነት ያላቸው ብሄሮች፣ ብሄረሰቦችና ህዝቦች  የፈጠሩት ውብ ህብረ ብሄራዊነት። በልዩነት ውስጥ ያለ አንድነት የምንለው ይህን…
Read More...

ከግብፅ ሚዲያዎች አጀንዳ ባሻገር

ከግብፅ ሚዲያዎች አጀንዳ ባሻገር                                                       ቶሎሳ ኡርጌሳ ከመሰንበቻው የዓባይ ውሃ አጠቃቀምን አስመልክቶ በግብፅ ሚዲያዎች እየተናፈሰ ያለው መሰረተ ቢስ ጉዳይ የትናንቱን የግብፅ ገዥ መደቦች የሚያስታውሰኝ…
Read More...

ዶክተር ወርቅነህ በተባበሩት አረብ ኤሚሬቶች ጉብኝት እያደረጉ ነው

 የኢፌዴሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዶክተር ወርቅነህ ገበየሁ ለይፋዊ የስራ ጉብኝት የተባበሩት አረብ ኤሚሬቶች ገብተዋል። ዶክተር ወርቅነህ ዱባይ አለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ በተባበሩት አረብ ኤምሬቶች የኢፌዴሪ ባለ ሙሉ ስልጣን አምባሳደር አቶ ተጀበ በርሄና ሌሎች…
Read More...

“ሕዝቤ ሆይ የቀድሞው ነኝ”

“ሕዝቤ ሆይ የቀድሞው ነኝ” አባ መላኩ ከዚህ ቀደም በተለያዩ የአገራችን አካባቢዎች ግጭቶች ሲበረቱ እና  በርከታ ንጹሃን  ዜጎች በማያውቁት ነገር ሲገደሉ፣ በመቶ ሺዎች  ከቀያቸው ሲፈናቀሉና ሲንገላቱ እንዲሁም ንብረቶቻቸው በጠራራ ጸሃይ ሲወድምና ሲዘረፍ  ስመለከት ነብሴ ክፉኛ…
Read More...

ሱዳን ከኤርትራ ጋር የሚያገናኛትን ድንበር ዘጋች

ሱዳን ከኤርትራ ጋር በስተምስራቅ በኩል የሚያዋስናትን ድንበርን መዝጋቷ ተገለፀ ። በሱዳን የከሰላ ግዛት አስተዳደር ከአውሮፓውያኑ ጥር 5 2018 ጀምሮ ከኤርትራ ጋር የሚያገናኘው ድንበር መዘጋቱን የሚገልፅ አዋጅ ማውጣቱ ተነግሯል። ድንበሩ ለምን እንደተዘጋ ማብራሪያ ባይሰጥም፥ ውሳኔው…
Read More...

የትግራይ ክልል ምክር ቤት በአስቸኳይ ጉባኤው አዲስ የስራ አስፈፃሚ አባላት ሹመትን ያፀድቃል

የትግራይ ክልል ምክር ቤት ጥር 2 ቀን 2010 ዓመተ ምህረት 5ኛ ዘመን 3ኛ አስቸኳይ ጉባኤውን ያካሂዳል። የምክር ቤቱ የህዝብ ግኑኝነት እና ኮንፍረንስ አገልግሎት ዳይሬክተር አቶ ሙሉጌታ ታረቀኝ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንደገለፁት፥ ምክር ቤቱ በአስቸኳይ ጉባኤው የክልሉን መንግስት…
Read More...

እውን ግብፆችን አለመጠራጠር ይቻላልን?

እውን ግብፆችን አለመጠራጠር ይቻላልን? ኢዛና ዘ መንፈስ ሀገራችን ኢትዮጵያ በፈርጀ ብዙ የህዳሴ ጉዞ ላይ ሰለመሆኗ መላው የዓለም ማህበረሰብም ጭምር ምስክርነቱን ሲሰጥ የተደመጠበት ወቅት ቢኖር 2007ዓ.ም ነው ማለት ይቻላል፡፡ ለዚህ ደግሞ በወቅቱ የአሜሪካ ፕሬዘዳንት የነበሩትን…
Read More...

ድርቅና የምርት ዕድገት

ድርቅና የምርት ዕድገት                                                        ደስታ ኃይሉ በአገራችን በአሁኑ ወቅት ይሰበሰባል ተብሎ የሚጠበቀው ምርት ከፍተኛ ነው። ይህም ምርት ብክነትን በሚቀንስ መልኩ ተሰብስቦ ወደ ገበያ ሲወጣ በአንዳንድ…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy