Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.
Yearly Archives

2018

የጉብኝቱ አንድምታ

የጉብኝቱ አንድምታ                                                     ደስታ ኃይሉ ሰሞኑን የዓለም ባንክ ዋና ዳይሬክተር ክርስቲን ላጋርድ በኢትዮጵያ ይፋዊ የስራ ጉብኝት አድርገው ነበር። ይህ ጉብኝት ትርጉም ያለው ነው። ጉብኝቱ ኢትዮጵያና ህዝቦቿ ስራ…
Read More...

ከዜሮ ዝንጣፊ…

ከዜሮ ዝንጣፊ…                                                    ደስታ ኃይሉ ሰሞኑን “ብሉንበርግ” (Bloomberg) የተሰኘው የዜና አውታር “ኢትዮጵያ በላቲን አሜሪካ የአበባ አምራቾች የተያዘውን የአሜሪካ የአበባ ገበያ የበላይነት ለመንጠቅ በአበባ…
Read More...

አገራዊ ተጠቃሚነትን ይመርኮዝ

አገራዊ ተጠቃሚነትን ይመርኮዝ                                                      ደስታ ኃይሉ በኢትዮጵያ ውስጥ በሰላማዊ መንገድ የሚንቀሳቀሱ የፖለቲካ ፖርቲዎች የድርድር ሂደትን “የሚያጠግብ እንጀራ…” እንዲሉት ዓይነት እየሆነ ነው። የድርድሩ ሂደት…
Read More...

የዕድላችን መንገዶች

የዕድላችን መንገዶች ዳዊት ምትኩ አገራችን እያከናወነች ያለችው የኢንዱስትሪ ፓርኮች ግንባታ የመጪው ጊዜ ዕድላችን በር ከፋቾች ሊሆኑ መቻላቸው ግልፅ እየሆነ ነው። በአሁኑ ወቅት ፓርኮቹ የውጭ ምንዛሬን ከማስገኘት፣ ለዜጎች የስራ እድል ከመፍጠር፣ የአርሶ አደሮችን ምርት በግብዓትነት…
Read More...

የአገራችን መፃዒ ተስፋዎች

የአገራችን መፃዒ ተስፋዎች ዳዊት ምትኩ የሀገራችንን ዩኒቨርስቲዎችንና በየዩኒቨርስቲዎች ውሰጥ የሚገኙት ወጣቶችን የአገራችን ተስፋዎች ናቸው። ወጣቶቹ የሚገኙባቸው ዩኒቨርቲዎች የሰላም ማዕከል መሆናቸውን፣ የአብሮነትና የተስፋ ማዕከሎችና የአዳዲስ ቴክኖሎጂ መፍለቂያ እንዲሁም የአገራችን…
Read More...

ተስፋ ሰጪው ግንኙነት

ተስፋ ሰጪው ግንኙነት ዳዊት ምትኩ በቅርቡ የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ዶክተር ሙላቱ ተሾመ በፅህፈት ቤታቸው የበርካታ አገራትን አምባሳደሮች የሹመት ደብዳቤዎችን በተቀበሉበት ወቅት “ኢትዮጵያ ከቻይና እና ከሌሎች አራት የአፍሪካ እና አውሮፓ አገራት ጋር ያላትን ግንኙነት ልታጠናክር ይገባል”…
Read More...

ሰላምና የጎሳ መሪዎች ሚና

ሰላምና የጎሳ መሪዎች ሚና ዳዊት ምትኩ በየአካባቢው የሚገኙ የጎሳ መሪዎች የሀገራቸውን ሰላም ከማስጠበቅ አኳያ የጎላ ሚና አላቸው። የጎሳ መሪዎች በህዝቡ ውስጥ ተቀባይነት ያላቸው፣ በተለይ ወጣቶች የአካባቢያቸውን የጎሳ መሪዎች የሚሰሙና የሚቀበሉ በመሆናቸው በሰላሙ ሂደት ላይ እነዚህ…
Read More...

የብርሃን አውዶች

የብርሃን አውዶች                                                     ታዬ ከበደ አገራችን የገነባቻቸውና እየገነባቻቸው ያሉት ሜጋ ፕሮጀክቶችን በጭላጭል ውስጥ ከመኖር የሚያላቅቁን የብርሃን አውዶች ናቸው። እነዚህ የብርሃን አውዶቹ ከእኛ አልፈው ለምስራቅ…
Read More...

የቡድንና የግል መብቶች እንዴት ይስተናገዱ?

የቡድንና የግል መብቶች እንዴት ይስተናገዱ?                                                             ታዬ ከበደ ኢትዮጵያ በምትከተለው ፌደራላዊ ስርዓት የቡንንና የግል መብቶች በተገቢው ሁኔታ እየተስተናገዱ ነው። የቡድንና የግል መብቶች ህገ…
Read More...

ምርታማነትና የዋጋ ንረት

ምርታማነትና የዋጋ ንረት                                                         ታዬ ከበደ በአገራችን እያደገ የመጣው ምርትና ምርታማነት በሂደት የዋጋ ንረትን ሊያረጋጋ የሚችል ነው። አንዳንድ ወገኖች መንግስት በአንድ በኩል በአገሪቱ ምርትና…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy