Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.
Yearly Archives

2018

ምሁሩና የሰላም አንደበቱ

ምሁሩና የሰላም አንደበቱ                                                         ታዬ ከበደ የአገራችን ምሁር ሰላምን ከማረጋገጥ አኳያ ማከናወን ያለበት መሰረታዊ ጉዳዩች አሉ። የአገራችን ምሁር በተመደበበት የሙያ መስክ ከሚያበረክተው አገራዊ ስራዎች…
Read More...

ኢህአዴግ ሆይ ቃል ገባህ፤ ቀጥሎስ??

ኢህአዴግ ሆይ ቃል ገባህ፤ ቀጥሎስ??                                                               ይልቃል ፍርዱ ኢሕአዴግ በተለያዩ አመታትና ወቅቶች ከባድና ውስብስብ ችግሮች ገጥመውት ፈተናውን በብቃት ማለፍ የቻለ ድርጅት ነው፡፡ ችግሮችን…
Read More...

ሽግግር ከቃል ወደተግባር

ሽግግር ከቃል ወደተግባር                                                             ስሜነህ ባሳለፍናቸው 26 ዓመታት በሃገራችን የልማት፣ የዴሞክራሲና የፖለቲካ ምኅዳር  በርካታ ለውጦች የተመዘገቡ መሆኑ እሙን ነው። ይህ በሆነበት አግባብ ደግሞ…
Read More...

ውይይት፤ ድርድር፤ እና ክርክር የሁል ጊዜ ምርጫ

ውይይት፤ ድርድር፤ እና ክርክር የሁል ጊዜ ምርጫ ስሜነህ መንግስት የአገራችን የዴሞክራሲ ስርዓት የበለጠ እንዲጎለብት ባለው የጸና አቋም የፖለቲካ ፓርቲዎች ድርድር  እንዲያደርጉ ሁኔታዎችን ያመቻቸ መሆኑ ይታወቃል፤  አስራ አምስት ፓርቲዎች በድርድር…
Read More...

ተማሪዎቻችን ተስፋ እንጂ የአደጋ ሥጋት መሆን የለባቸውም

ተማሪዎቻችን ተስፋ እንጂ የአደጋ ሥጋት መሆን የለባቸውም ኢብሳ ነመራ የኢትዮጵያ ዘመናዊ ትምህርት አንድ ክፍለ ዘመን ያህል እድሜ አስቆጥሯል። ይህ ማለት ግን በኢትዮጵያ ትምህርት ከተጀመረ አንድ ክፍለ ዘመን ያህል እድሜ ብቻ ነው ያስቆጠረው ማለት አይደለም። በኢትዮጵያ ትምህርት…
Read More...

ስኬትና ተግዳሮቶቻችን ሲፈተሹ

ስኬትና ተግዳሮቶቻችን ሲፈተሹ አባ መላኩ ኢትዮጵያ ባለፉት 27 ዓመታት ገደማ በርካታ ቁም ነገሮች ገጥመዋታል። የኢፌዴሪ  መንግሥት መልካም አጋጣሚዎችን ብቻ ሳይሆን ተግዳሮቶችንም ወደ ስኬቶች መቀየር የቻለ ነው።  አብነቶችን እንጠቃቅስ። ጥቂቶችን…
Read More...

ለመልካም አስተዳደር ስኬት …

ለመልካም አስተዳደር ስኬት … ኃብተየስ ወንድራድ በቅርቡ በአንዳንድ የአገሪቱ አካባቢዎች የተለያዩ ተቃውሞዎች ሲሰሙ ነበር። በእርግጥ ተቃውሞው አግባብነት ሊኖረው ይችል ይሆናል። ተቃውሞው የተገለፀበት አካሄድ ግን ህይወትና ንብረት ያወደመ በመሆኑ ሠላም ወዳዱን ህዝብ ያሳዘነ ሆኗል።…
Read More...

እንነጋገር፤ እንወያይ፤ ችግሮቻችንንም እንፍታ

እንነጋገር፤ እንወያይ፤ ችግሮቻችንንም እንፍታ ዮናስ ኢትዮጵያውያን በመረጡበት ሥፍራ የመኖር፣ የመሥራት፣ የመዘዋወርና ሀብት የማፍራት መብታቸው በሕግ የተረጋገጠ ቢሆንም ተግባራዊ ባለመሆኑ ብቻ፣ በበርካታ ዜጎቻችን ላይ ከፍተኛ በደል ተፈጽሟል፡፡ ዜጎች በገዛ አገራቸው ‹‹መጤ››…
Read More...

በዳበረ ልምድና በተሟላ ኢትዮጵያዊነት ችግሮች ሲፈቱ

በዳበረ ልምድና በተሟላ ኢትዮጵያዊነት ችግሮች ሲፈቱ ዮናስ የኢህአዴግ ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ የዛሬ ሁለት አመት ግድም ከነሃሴ 10-15/2008 ዓ.ም ድረስ ባካሄደው መደበኛ ስብሰባ ያለፉትን አስራ አምስት ዓመታት የለውጥ ጉዞ በመገምገም በአንድ በኩል በእስካሁኑ ትግል የተመዘገቡ…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy