Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.
Yearly Archives

2018

ስምምነቱ እና ውይይቱ

ስምምነቱ እና ውይይቱ ዳዊት ምትኩ ሰሞኑን በኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ እና በተባበሩት አረብ ኢምሬትስ የዓለም አቀፍ ትብብር ሚኒስትር ሪም አል ሃሽሚ መካከል አዲስ አበባ ላይ ውይይት ተካሂዶ ነበር። ሁለቱ አካላት ስምምነት ላይም ደርሰዋል። በኢንዱስትሪ፣…
Read More...

‹‹አምባገኑ ስርዓት ቢወድቅም ገና ወደ ዴሞክራሲው አልተሸጋገርንም››- አቶ ጃዋር መሃመድ የኦሮሚያ ሚዲያ ኔትዎርክ ሥራ አስኪያጅ

አዲስ አበባ፡- ‹‹በአሁኑ ወቅት የአምባገነን ሥርዓት ቢወድቅም ገና ወደ ዴሞክራሲ አልተሸጋገርንም›› ሲሉ የኦሮሚያ ሚዲያ ኔትዎርክ (ኦ.ኤም.ኤን) ሥራ አስኪያጅ አቶ ጃዋር መሃመድ ገለጹ፡፡ ሥራ አስኪያጁና የፖለቲካ ተንታኙ አቶ ጃዋር መሃመድ ከአዲስ ዘመን ጋዜጣ ጋር ባደረጉት ቃለ ምልልስ…
Read More...

እውነተኛው መንስኤ ምንድነው?

እውነተኛው መንስኤ ምንድነው?                                                    እምአዕላፍ ህሩይ ግጭቶች በሀገራችን አንዳንድ አካባቢዎች አልፎ አልፎ እየተስተዋሉ ነው። ታዲያ ሁሌም ግጭቶች ሲከሰቱ ‘ግጭቶች ተከስተዋል’ ብሎ ማለፍ ብቻ በቂ አይደለም።…
Read More...

መደላድል ፈጣሪው

መደላድል ፈጣሪው                                                            እምአዕላፍ ህሩይ ሁለተኛው የዕድገትና ትራንስፎርሜሽን ዕቅድ (ዕትዕ) ተተልሞ ወደ ስራ ከተገባ ሶስት ዓመት ሆነው። ከ2007 ዓ.ም እስከ 2012 ዓ.ም ድረስ የተያዘው ይህ…
Read More...

ጥቁሩ ገበያ…

ጥቁሩ ገበያ…                           ስሜነህ ኢትዮጵያን ከኬንያ በሚያገናኘው የሞያሌ መንገድ ላይ 24 ሰዓት የኮንትሮባንድ ዕቃዎች በሞተር ብስክሌቶች እንደሚተላለፉ የአካባቢው ነዋሪዎች መናገራቸውን የተለያዩ ዘገባዎች እያመላከቱ ነው፡፡ ሞተረኞች  …
Read More...

በህግ አምላክ

በህግ አምላክ ስሜነህ ሒዩማን ራይትስ  በኢትዮጵያ በብሔርና በሃይማኖት ሰበብ የሚካሄዱ ግድያዎች ከፍተኛ ውጥረት በመፍጠር ላይ ስለመሆናቸው ሰሞኑን ገልጿል። በተለይም በኦሮሚያና በሶማሌ ክልሎች የሚፈጸሙ ጥቃቶች በለውጡ ሂደት ላይ እንቅፋት እየፈጠሩ ነው ብሏል ሒዩማን…
Read More...

…የንግድ ለንግድ ግንኙነት

…የንግድ ለንግድ ግንኙነት ዮናስ ከአዲስ አበባ ንግድና ዘርፍ ማህበራት ምክር ቤት የተገኘ መረጃ እንደሚያመለክተው በአንድ የንግድ ትርዒት ብቻ ከአፍሪካ፣ ከኤሲያ፣ ከአውሮፓና ከመካከለኛው ምስራቅ ምርትና አገልግሎታቸውን ለማስተዋወቅ በዓመት ከ12 እስከ…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy