Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.
Yearly Archives

2018

ለሠላም አውድ እንትጋ!

ለሠላም አውድ እንትጋ! አባ መላኩ ስለ ልማት ከመጨነቅ ስለዕድገትና ብልፅግና ከመጠበብ በፊት የሠላም መረጋገጥ ዋስትና ሊያገኝ ይገባል። ሠላም ከሌለ ምንም ነገር የለም። ሰርቶ መለወጥ፣ ወጥቶ መግባት፣ ጎጆ ቀልሶ ወልዶ መሳም የሚቻለው ሁሉም የሚያምረው ሠላም ሲኖር ነው። እናም ሁሉም…
Read More...

ክንርብሐሉ ዝግባእ ዐቕሊ መንግስቲ

ክንርብሐሉ ዝግባእ ዐቕሊ መንግስቲ ብፍቕረሰላም አብዚ ሰሙን አብ ኢትዮጵያ ሶማሌን ከባብኡን ብሰንኪ ዝተፈጥረ  ናዕብታት ዋላ ድአ ብዕሊ ዝተረኸበ እሙን ሃበሬታ አይሃልው ድአምበር ፤ ሰባት ህይወቶም ምስአኖምን ፤ አካል ጉድኣት ዝበጽሖም ዜጋታት ምህላዎም ድማ  ይህበር ቀኒዩ ፡፡…
Read More...

ነቱ ለውጢ ተኸቲሉ ሀዝውን ዲፐሎማሲያ ዐወት ተረኺቡ

ነቱ ለውጢ ተኸቲሉ ሀዝውን ዲፐሎማሲያ ዐወት ተረኺቡ ብፍቕረ ሰላም ነቱ ሐዱሽ መንገዲ ለውጢን ብሐፈሽኡ ድማ መንገዲ ፍቕርን ሐድነትን ይቅረታን መበገሲ ብምግባር  ፍልይ ዝበለ ፖለቲካዊ  ዕላማን ራኢን  ዘለዎም  ቀዳማይ ሚኒስትር አብይ አህመድ  ዝተፈላለየ ሐሳብ ዘለዎም ውድባት  ኣብ…
Read More...

ህዝባዊ ተሳትፎና ንሰሰን ሐዱሽ ለውጢ

ህዝባዊ ተሳትፎና ንሰሰን ሐዱሽ ለውጢ ብፍቕረሰላም አብ ወሰን ኢትዮ ሶማልን ኦሮሚያን ሐሐሊፉ ድማ አብ ካልኦት ክልላት  ሕዚ ብምኽንያት ብሄር ተኮር መጥቃዕቲ ብዝመስል ቅልዉላውን ጎንጽን ሃዲሞም  አብዝትፈላላየ ኸባቢታት ተዓቝቦም ዘለዉ ኢትዮጵያዊን ዋላኳ እቱ ቑጽሩ  ብዕሊ አይፈለት…
Read More...

በኢትዮጵያ የተጀመረውን የለውጥ እንቅስቃሴ በተጠናከረ የአመራር ብቃት ለመደገፍ እንሰራለን – የብዓዴን ማዕከላዊ ኮሚቴ

በኢትዮጵያ የተጀመረውን የለውጥ እንቅስቃሴ በተጠናከረ የአመራር ብቃት ለመደገፍ እንደሚሰሩ የብዓዴን ማዕከላዊ ኮሚቴ ጽህፈት ቤት አስታወቀ፡፡ ድርጅቱ በመጪው መስከረም ወር በሚካሂደው 12ኛው ጉባዔ ለውጡን ማስቀጠልና የህዝብ ፍላጎት ማሟላት የሚችሉ ጠንካራ አመራሮችን እንደሚሾም ገልጿል፡፡…
Read More...

እንተዋወቅ

እንተዋወቅ ዓለምአየሁ አ የበጎ ፍቃድ አገልግሎት የገንዘብ ወይም ሌላ የተለየ ጥቅም ለማግኘት ሳይሆን ሌሎችን ለመጥቀም ዓላማ ብቻ የሚከናወን ከሰብአዊነት የሚመነጭ ተግባር ነው። የበጎ ፍቃድ አገልግሎት ዓላማ ሌሎችን መጥቀም ላይ ያተኮረ ቢሆንም፤ እውቀትን፣ የስራ ልምድን በማጎለበት…
Read More...

በመቀሌው አሉላ አባነጋ አውሮፕላን ማረፊያ የተያዙት የፌደራል ፖሊስ አባላት እንዲመለሱ ተደረገ

ከሁለት ሳምንት በፊት ከትግራይ ክልላዊ መንግሥት ፍቃድ ውጭ ገብተዋል ያላቸው አርባ አምስት የፌደራል ፖሊስ ፀረ-ሽብር ግብረ ኃይል አባላት ከመቀሌ እንዲመለሱ ተደርገዋል። አባላቱ በአሉላ አባነጋ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ በቁጥጥር ስር የዋሉ ሲሆን የመጡበት አላማም እስኪታወቅ ድረስ…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy