Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.
Yearly Archives

2018

የዐቢይ ጥሪ ለሌሎች የማሰብ ጥሪ ነው

የዐቢይ ጥሪ ለሌሎች የማሰብ ጥሪ ነው ሰዒድ ከሊፋ ታዋቂው የፈረንሳይ ምሁር አሌክስ ቶኮቪሌ፤ ‹‹አሜሪካውያን እያንዳንዱን የህይወት እንቅስቃሴአቸውን ከግል ፍላጎት መርህ አንጻር መተርጎምን ይመርጣሉ›› ይላል፡፡ በመሆኑም፤ በዚህ ዓይነት ህብረተሰብ ውስጥ ለሌሎች ሰዎች ጥቅም መስራት፣…
Read More...

የመደመር ፍልስፍና

የመደመር ፍልስፍና አሜን ተፈሪ የነበረው ነገር እንደነበረ መቀጠል ከማይችልበት ነጥብ የሚደረሰው፤ የነበረውን ነገር እንደነበረ ለማስቀጠል የሚደረገው የተለያየ ሙከራ ረጅም ጊዜ ከወሰደ እና ነባሩን ነገር ከዚያ በላይ ማስቀጠል ከማይቻልበት ደረጃ ሲደረስ ነው፡፡ ብዙ…
Read More...

  ከመፋዘዝ እንውጣ

  ከመፋዘዝ እንውጣ ዮናስ የሁለተኛው የዕድገትና ትራንስፎርሜሽን ዕቅድ ዋነኛ ዓላማ እንደ ኢትዮጵያ አቆጣጠር በ2017 ሀገራችንን ዝቅተኛ መካከለኛ ገቢ (Lower Middle Income) ካላቸው ሀገሮች ተርታ ማሰለፍ ነው።ስለሆነም በተለይ…
Read More...

በስሜታዊነት የሚለወጥ ነገር የለም

በስሜታዊነት የሚለወጥ ነገር የለም ስሜነህ ኢሕአዴግ ለሶስት አስርት አመታት ለሚጠጋ ጊዜ ሀገርን የመምራት ሃላፊነት ተረክቦ በሁሉም መስክ ከፍተኛ ለውጥ ለማምጣት ሲሰራ መቆየቱና በዚህም ሀገራችን ለዘመናት ስትታወቅበት የነበረውን ረሃብ፣ ጦርነትና ኋላ…
Read More...

ሕግና ሥርዓት ሲጠፋ ጭካኔ ይነግሳል

ሕግና ሥርዓት ሲጠፋ ጭካኔ ይነግሳል ስሜነህ በሕግና በሥርዓት የማይተዳደር አገር የሥርዓተ አልበኞች መፈንጫ ይሆናል፡፡ በተለይ አገር የፖለቲካ ሽግግር ውስጥ ስትሆን ሕግና ሥርዓት ካልኖረ ለትርምስ በር ይከፈታል፡፡ በአሁኑ ጊዜ በተለያዩ ሥፍራዎች…
Read More...

ኑ የሰላም ዋጋን እንተምን!

ኑ የሰላም ዋጋን እንተምን! ወንድይራድ ሃብተየስ የሰላም ዋጋ የሚታወቀው ሰላም ሲደፈርስ ወጥቶ መግባት ሲከብድ  ነው። አንድ ወዳጄ በአንክሮ እየተመለከተኝ እንዲህ አለኝ። “የሰላም ዋጋው ስንት ይሆን” ሲል ያላሰብኩትንና ያልጠበቅሁትን ጥያቄ አቀረበልኝ። ዝምታዬን ተመልክቶ  ፍንጭ…
Read More...

የችግኝ ተከላ ፕሮግራሙ

የችግኝ ተከላ ፕሮግራሙ ወንድይራድ ኃብተየስ አሁን ወቅቱ ክረምት ነው - ነሐሴ ወር። በነዚህ የክረምት ወራት ውስጥ ሁሉም የጋራ የቤት ሥራ ይዟል - የችግኝ ተከላ ዘመቻ። ይህም ተግባር ኢትዮጵያ የምትከተለውን የአረንጓዴ ልማት ስትራቴጂ የሚያግዝ ነው። እንዲህ ዓይነቱ ሥራ ለኢትዮጵያ…
Read More...

ኣብ ዓውዲ ሰላም …!

ኣብ ዓውዲ ሰላም ...! ዓመቐፀቑ ኣብ ሓደ ሃገርናን ዞባ ቀርኒ አፍሪካን ሰላም እንድኣ ተረጋጊፁ ንኹሉ ዓይነት ነገር ፅኑዕ መሰረት ኮይኑ ከምዘገልግል ይእመን፡፡ ሰላም ብቁፅራዊ ይኹን ብርእይታዊ መለኪዕታት ዋጋ ክወፅአሉ ዘይክእል ኣብዚ ዓለም ካብዘሎ ኩሉ ነገር ዝያዳ ዝዓበየን ረብሓ…
Read More...

ንሰላም ዓቕሚ ዝፈጠረ  ዲፕሎማሲ …!

ንሰላም ዓቕሚ ዝፈጠረ  ዲፕሎማሲ ...! ብሰናይት ዮሃንስ ክሳብ እዛ ሰዓት እዚኣ ኣብ ቀርኒ ኣፍሪቃ ይኹን ኣብ ዓለም ዘለዋ ሃገራት ናብ ሰላማዊ ዲፕሎማሲያዊ ምትሕግጋዝ ንክመፃ ላዕሊ ታሕቲ ይብሃል ኣሎ፡፡ እዚ ነቲ ዲፕሎማሲ ዕዉት ንምግባር ክኾን…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy