Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.
Yearly Archives

2018

በሰላም ውስጥ ሁሉም አለ …!

በሰላም ውስጥ ሁሉም አለ ...! ነጻነት አምሃ የሰው ልጅ ካለፈ ታሪክ እየተማረ ጠቃሚ ጠቃሚ ነገሮችን እያሰፋና ችግሮችን እየቀረፈ መሄዱን  መረጃዎችን ብናገላብጥ የምናገኘው እውነታ ነው፡ ፡ በትርፍ የሚገኘው ከግጭት ሳይሆን ከሰላም እንደሆነ በአሁኑ ወቅት  በኢኮኖሚ…
Read More...

“ትሻልን ትቼ ትብስን” እንዳይሆንብን

“ትሻልን ትቼ ትብስን” እንዳይሆንብን ይቤ ከደጃች ውቤ ዶክተር ዐቢይ አህመድ ለጠቅላይ ሚኒስትርነት የታጩትና የተመረጡት በኢህአዴግ ምክር ቤት ሥራ አስፈጻሚ አባላት በተደረገ ሰፊ ምክክርና ውይይት ነው።  በኢህአዴግ መስመር ሆነው ለጠቅላይ ሚኒስትርነት ሲመረጡ ላለፉት ሦስት ተከታታይ…
Read More...

መሸርሸር የጀመረው…

መሸርሸር የጀመረው… አባ መላኩ ለፌዴራል ስርዓት ስኬታማነት ጠንካራ የዴሞክራሲ ስርዓት ትልቅ ሚና አለው። ፌዴራሊዝምን ያለዴሞክራሲ ለመተግበር መነሳት እጅግ ፈታኝ እንደሚሆን የዘርፉ ተመራማሪዎች ይመክራሉ፤ እናም ይላሉ ፌዴራሊዝምና ዴሞክራሲ የአንድ ሳንቲም ሁለት ገጽታዎች ናቸው።…
Read More...

ተምሳሌታዊው አካሄድ

ተምሳሌታዊው አካሄድ                                                           ታዬ ከበደ ሰሞኑን የቻይናው የዜና ወኪል ዥንዋን ጨምሮ በርካታ መገናኛ ብዙሃን በመንግስታቱ ድርጅት የስዊዲን አምባሳደር የሆኑት ኦሎፍ አስጉግ፣ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር…
Read More...

ሰላማዊነት እና ህጋዊነት

ሰላማዊነት እና ህጋዊነት                                                            ሶሪ ገመዳ የሰላም ጠባቂ ዋነኛው ኃይል ህዝብ ነው። በየትኛውም አካባቢ የሚፈጠር ግጭት በአስተማማኝ ሁኔታ መቆጣጠር የሚቻለው ሕብረተሰቡ የሰላም ዘብ ሆኖ ከጸጥታ…
Read More...

ኃላፊነትን እንዲህም…

ኃላፊነትን እንዲህም...                                                            ሶሪ ገመዳ መንግስት በአገር አቀፍ ደረጃና በክልል ገበያውን ለማረጋጋት ፈርጀ ብዙ ተግባራትን እያከናወነ ነው። መንግስት ከህዝቡ ጋር በመሆን በሁሉም የአገራችን…
Read More...

አገልግሎቱ

አገልግሎቱ... ገናናው በቀለ በአገራችን ውስጥ የበጎ ፈቃድ አገልግለት ስራ ጅምር ቢሆንም፣ ተግባሩ ወደፊት ሊጠናከር የሚገባውና ማህበራዊ ፋይዳውም ከፍተኛ ነው። የወጣቶች የክረምት ወራት የበጐ ፈቃድ አገልግሎት በአገር አቀፍ ደረጃ 13 ነጥብ ስድስት ሚሊዩን የሚሆኑ ወጣቶች…
Read More...

ስንዴውን ከእንክርዳዱ…

ስንዴውን ከእንክርዳዱ... ዳዊት ምትኩ ባለንበት ወቅት በማህበራዊ ሚዲያ አማካኝነት የሚሰራጩ መረጃዎችን ምንነት እንዲሁም ስለ የመረጃዎቹን ትክክለኛነት ማረጋገጥ ያስፈልጋል። መረጃዎቹን አስመልክቶ መወሰድ ስለሚኖርባቸው ጥንቃቄዎችም መነጋገር ይገባል። በማህበራዊ ሚዲያ የሚተላለፉ…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy