Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.
Yearly Archives

2018

ጃዋር ሆይ!…

ጃዋር ሆይ!…                                                     እምአዕላፍ ህሩይ በሀገራችን በተፈጠረው የፖለቲካ ምህዳር መስፋት ሳቢያ የተለያዩ የሚዲያ ባለሙያዎችና አክቲቪስቶች ወደ ሀገራቸው ገብተው ለመስራት ፍላጎት እያሳዩ ነው። አንዳንዶቹም ወደ…
Read More...

የተሻለ ኑሮ እንዳማረው እንዳይቀር

የተሻለ ኑሮ እንዳማረው እንዳይቀር ኢብሳ ነመራ የኢትዮጵያ ሱማሌ ክልል የኢትዮጵያ አካል ሆኖ ዘመን መሻገሩ ይታወቃል። በዚህ ጊዜ የኢትዮጵያ ሱማሌ ክልል ህዝብ እንደተቀሩት ኢትዮጵያውያን የህይወት መስዋዕትነት ከፍሎ የሃገሪቱን ነጻነትና ሉዓላዊነት ሲያስከብር ቆይቷል። ሱማሊያን በቅኝ…
Read More...

የጅግጅጋው ጉዳይ

የጅግጅጋው ጉዳይ                                                             እምአዕላፍ ህሩይ ከመሰንበቻው በኢትዮጵያ ሶማሌ ክልል መዲና በሆነችው ጅግጅጋ ከተማ የተፈፀመው የሰው ህይወት መጥፋት፣ የእምነት ቦታዎች መቃጠልና የንብረት ዘረፋ መከናወን…
Read More...

ወጣት ማዕከላቱ ያልተሻገሯቸው ዐቢይ ችግሮች

ወጣት ማዕከላቱ ያልተሻገሯቸው ዐቢይ ችግሮች መሠረት ጌቱ በሀገር አቀፍ ደረጃ በርካታ ቁጥር ያለው ወጣት ይገኛል፡፡ ይህ ኃይል ጤናው ተጠብቆ “ለሀገራዊ ልማት የበኩሉን አስተዋፅኦ በአግባቡ  እንዲያበረክት ደግሞ በመከላከሉ ዙሪያ ጠንካራ ስራዎች ከሚመለከታቸው አካላት የሚጠበቅ ነው፡፡…
Read More...

ኦብሰሲቭ ኮምፓልሲቭ ዲስኦርደር

ኦብሰሲቭ ኮምፓልሲቭ ዲስኦርደር (obessisive compulsive disorder) በአብዩ የኔአለም 1 ኦሲዲ ምንድን ነው? ከነባራዊ አለም ጋር የማይጣጣም በጎ ተጽእኖ የሌለው ፤አሉታዊ ስሜትን የሚፈጥር፤ የሚያሸማቅቅ፤ የሚያስፈራ፤ የሚያስጨንቅ አፍራሽ ሃሳብ በተከታታይና…
Read More...

ተመራቂ  ተማሪዎች ስለቫይረሱ  ያላቸው ግንዛቤ

ተመራቂ  ተማሪዎች ስለቫይረሱ  ያላቸው ግንዛቤ ሰናይት አበራ ይህ ወቅት ብዙ ወጣቶች ዬኒቨርሲቲ ትምህርታቸውን አጠናቀው የሚመረቁበት ወቅት ነው፡፡ እነዚህ ወጣች ወሳኝ ወደ ሆነው የሕይወት ምዕራፋቸው የሚሸጋገሩበትም ጊዜ ነው፡፡ ብዙ ዘመን በሌሎች…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy