Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.
Yearly Archives

2018

ከቅስቀሳው ጀርባ

ከቅስቀሳው ጀርባ ዳዊት ምትኩ በአሁኑ ጊዜ በለውጡ የተነሳ ጥቅማችን ተነክቷል ብለው የሚያስቡ ጥቂት ወገኖች በርካታዎችን በገንዘብ በመደለል፣ በማሰልጠንና በማሰማራት እንዲሁም በሺዎች የሚቆጠሩ ሃሰተኛ የፌስቡክ አካውንቶችን በመክፈት የሃሰት ዜናዎችን በመፈብረክ ላይ ይገኛሉ። በተጨማሪም…
Read More...

ችግሮችን በሰከነ መንፈስ…

ችግሮችን በሰከነ መንፈስ...                                                          ሶሪ ገመዳ በአገራችን አንዳንድ አካባቢዎች የሚያጋጥሙ ግጭቶችና ችግሮች መንስዔዎችን መለየት ይገባል። ተዋንያኑ እነማን ናቸው? ብሎ መጠየቅም ያስፈልጋል። ይህን…
Read More...

ቀጣዩ ተስፋችን

ቀጣዩ ተስፋችን ገናናው በቀለ በአገራችን እየተካሄደ ያለው ለውጥ በኢኮኖሚው ላይ ተጨባጭ ውጤት እያስገኘ ነው። ለውጡ ኢኮኖሚውን በማነቃቃት ኢንቨስትመንትን መሳብ ችሏል። በለውጡ የተገኙት ውጤቶች ዘለቄታዊነት እንዲኖራቸው መንግስት ከፍተኛ ጥረቶችን እያደረገ ነው። ቀጣዩ ብሩህ…
Read More...

ቀን የጨለመባቸው…

ቀን የጨለመባቸው... ገናናው በቀለ በአገራችን አንዳንዴ የሚታዮት ግጭቶች መንስዔዎች የራሳቸውን ድብቅ ዓላማ ለማሳካት የሚንቀሳቀሱ የከሰሩ ኮንትሮባንዲስቶችና የቀን ጅቦች እንዲሁም ከጀርባ ሆነው ጥቂቶችን በገንዘብ በመደለል ሁከት የሚፈጥሩ የጥቂት መሰሪ ተግባር ፈፃሚዎች መገለጫ ነው።…
Read More...

ሁሉም እንደ አንድ…

ሁሉም እንደ አንድ…                                                              ይሁን ታፈረ በህገ ወጥ መንገድ ሲዘዋወር የተገኘ ከፍተኛ የውጭ አገር ገንዘብና የተለያዩ የጦር መሳሪዎች አብረው በቁጥጥር ስር እየዋለ ነው። የዚህ ወንጀል ፈጻሚዎች…
Read More...

‘እኔ ለአገሬና ለወገኔ…?’

‘እኔ ለአገሬና ለወገኔ...?’                                                              ይሁን ታፈረ በውጭ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን አገራቸውን ሊጠቅሙ የሚችሉባቸው መንገዶች በርካታ ናቸው። በውጭ የሚኖሩ ዜጎቻችን…
Read More...

ጥቅመኛ ፖለቲከኞችና አክቲቪስቶች…

ጥቅመኛ ፖለቲከኞችና አክቲቪስቶች… ወንድይራድ ሃብተየስ ሁሌም ለውጥ በጥቂቶች ይጀመርና ብዙሃኑን ማስከተል የሚችል ከሆነ በአጭር ጊዜ የታሰበውን ግብ መምታት ይችላል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ የአገራችን ለውጥ ስኬታማ የሚሆነው በ“መደመር” ስሌት የምንጓዝ  ከሆነ መሆኑን አበክረው…
Read More...

የመደመር ጉዞው ለጎረቤት ሃገራትም ተርፏል

የመደመር ጉዞው ለጎረቤት ሃገራትም ተርፏል ዮናስ የጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አሕመድ የመደመር ጽንሰ ኃሳብ ሰፊና ጥልቅ ነው። ከመበታተን ከመከፋፈል ወደ ትናንሽነት ከመለወጥ ተደምረን እንደኖርን ሁሉ አሁንም ያለን ብቸኛው አማራጭ እንደ ሀገር…
Read More...

ከአሉባልታ ፖለቲካ ወደ በጎ ፈቃድ አገልግሎት

ከአሉባልታ ፖለቲካ ወደ በጎ ፈቃድ አገልግሎት ስሜነህ የበጎ ፍቃድ አገልግሎት ሰዎች በራሳቸው መልካም ፍቃድና ተነሳሽነት የልፋታቸውን ዋጋ ሳይጠይቁ ወይም ከድርጊታቸው በስተጀርባ ሌላ አጀንዳ ሳይጠነስሱ በአብዛኛው ጊዜ በማህበራዊ ጉዳዮች ላይ የሚሳተፉበት…
Read More...

ተቋማዊ ዝግጁነት፤ለለውጡ ስኬት

ተቋማዊ ዝግጁነት፤ለለውጡ ስኬት                                                            ስሜነህ ኢትዮጵያ ሁለንተናዊ አገራዊ አቅምና ዘላቂ ልማትን ለማረጋገጥ ባለፉት ሃያ አምስት ዓመታት ፈርጀ-ብዙ ጥረቶችን ስታደርግ ቆይታለች፡፡ በአገሪቱ…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy