Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.
Yearly Archives

2018

የቁርጥ ቀን ጀግና – ኢንጂነር ስመኘው

የቁርጥ ቀን ጀግና – ኢንጂነር ስመኘው ይቤ ከደጃች ውቤ ነፍስ ሔር፣ ኢንጂነር ስመኘው በቀለ ሥራቸው የላቀ ስማቸው የደመቀ በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ዘርፍ ውስጥ አሻራቸውን አሳርፈው ያለፋ የሀገርና የሕዝብ ኩሩ ሀብት የነበሩ ኢትዮጵያዊ የታታሪነትና አይበገርነት  ተምሳሌት…
Read More...

አንድ እንጨት አይነድም…

አንድ እንጨት አይነድም... ፍሬህይወት አወቀ በአንድ ሀገር ዘላቂና የተረጋጋ ለውጥ ለማምጣት አንድ የፖለቲካና የኢኮኖሚ ማህበረሰብ መኖሩ ወሳኝ ነው። የህዝቦችን ተጠቃሚነት ለማረጋገጥና ፍትሀዊ የሀብት ክፍፍል እንዲኖር ለማስቻልም ያለው ፋይዳ ጉልህ ነው። ህዝቦች በሀገር…
Read More...

ኢኮኖሚው የበለጠ ያድጋል

ኢኮኖሚው የበለጠ ያድጋል ይልቃል ፍርዱ   በኢትዮጵያ ሰፊ የመሠረተ ልማት ሥራዎች ተከናውነዋል። በመሰራትም ላይ ይገኛሉ፡፡  ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ተሰርተው ያልተጠናቀቁ ፕሮጀክቶችን በማጠናቀቅ ወደስራ እንዲገቡ ለማድረግ ከፍተኛ የሆነ የፋይናንስ ችግር አጋጥሞ ነበር፡፡ ያልተፈታ ችግር…
Read More...

       መንግሥት ኃላፊነቱን ይወጣ

       መንግሥት ኃላፊነቱን ይወጣ ይልቃል ፍርዱ የለውጥ መኖር ፣ የለውጥ መፈጠር፣ የለውጡ መቀጠል በሕግ የበላይነት እንዲሁም ሕግና ሥርዓትን ከማክበርና ከማስከበር ጋር ተጣምሮ ካልሄደ ትርጉም አልባ  ይሆናል፡፡ የሕግና ሥርዓት መከበር ለአንድ ሀገር ሀገርነት ለመንግሥትም መኖር…
Read More...

ትረስት ፈንድ ምንድነው?

ትረስት ፈንድ ምንድነው? ሚኪ PSIR ትረስት ፈንድ ህጋዊ አካል የሆነ ለግለሰቦች፣ ለቡድን ወይም ለድርጅት ጥሬ ገንዘብን ወይም ንብረትን የሚያስተዳድር ፈንድ ማለት ነው። የተለያዩ የትረስት ፈነድ ዓይነቶች ያሉ ቢሆንም ሁሉም ሦስት ተመሳሳይ መሠረታዊ ይዘት አላቸው። እነዚህም ጥሬ…
Read More...

የመደመር እምቢተኞችና እኩይ ተግባራቸው

የመደመር እምቢተኞችና እኩይ ተግባራቸው                                                           ሜላት ወልደማርያም በኢትዮጵያ  ምድር የይቅርታ፣  የፍቅር፣ የመከባበር፣ የመግባባትና የአንድነት መንፈስ ከተፈጠረ  ከጥቂት ወራት ወዲህ በሀገሪቱ…
Read More...

የሠላም ትሩፋቶች…!

የሠላም ትሩፋቶች…! ነጻነት አምሃ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ወደ ስልጣን ከመጡ ጀምሮ እስካሁን ድረስ በአገሪቱ ትላልቅ ክስተቶች ተስተናግደዋል፡፡ የመጀመሪያው በቋፍ የነበረው የአገሪቱ ሰላም ወደነበረበት የተረጋጋ ሁኔታ መመለስ ነው፡፡ አገራችን የሚትገኝበት ቀጣና…
Read More...

መዛዘሚ ኣይ ሠላም ኣይ ኩናት!

መዛዘሚ ኣይ ሠላም ኣይ ኩናት! ኪሮስ ፍስሃ ቅድሚ ሰለስተ ሰሙን ኣህጉራዊ መዓርፎ ነፈርቲ ኣስመራ ድሕሪዲስ ኣዲስ ኣበባን ብለኡኻት ኤርትራን ኢትዮጵያን ደምቐን፡፡ እዚ ተግባር እዚ ድሕሪ ኣስታት 20 ዓመት ብጎረጥ ምርኢኣይ ዝተፈፀመ ኣጋይሽ ሰላም ናይ ምትእንጋድ መድረኽ ስለዝኾነ…
Read More...

“ከአንድ ብርቱ…”

“ከአንድ ብርቱ…”                                                      እምአዕላፍ ህሩይ ባለፉት ጊዜያት በአንዳንድ አካባቢዎች እየታዩ ያሉ ፀረ ሰላም እንቅስቃሴዎች በሀገርና በህዝቡ ላይ ሲያደርሱት የነበረውን አደጋ ግልፅ ነው። አደጋው የሰዎች…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy