Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.
Yearly Archives

2018

ከ“እኔ” ይልቅ “እኛ” የሚል

ከ“እኔ” ይልቅ “እኛ” የሚል አስተሳሰብ አባ መላኩ ክቡር ጠቅላይ  ሚኒስትሩ በአሜሪካ  ለሚገኙ ኢትዮጵየዊያኖችና ትውልደ ኢትዮጵያዊያኖች ባደረጉት ንግግር ላይ አገራችንን ወደፊት ለማራመድ እኔ ከሚል አስተሳሰብ ወደ እኛ የሚል አስተሳሰብ መሸጋገር እንደሚገባው አጽዕኖት ሰጥተው…
Read More...

ክነንህሮ ዝግባእ አታሃሳስባ ፍቕርን ሐድነትን

ክነንህሮ ዝግባእ አታሃሳስባ ፍቕርን ሐድነትን ብፍቕረሰላም አብ ሃገርና ኢትዮጵያ ሕዚ ዝበጋገስ ዘሎ ናይ ሰላምን ፍቕርን ሐድነትን ህልፍ ኢሉ ድማ  ጉዕዞ አታሃሳስባ ምድማርን ፤  ቅድሚ አዋርህ ዝነበረ ኩነታት አብ ውሽጣዊ አታሃሳስባ ዜጋታት አሕዲርዎ ዝነበረ ናይ ጽልኢትን ናይ…
Read More...

ከም ሐዱሽ ዝተሃነፀ ድልድይ ፍቕሪ

ከም ሐዱሽ ዝተሃነፀ ድልድይ ፍቕሪ ብፍቕረሰላም፤ ቅድሚ አስታት ዕሥራንሸውዐተን ዐመት  ብፍላይ አብ ቐርኒ አፍሪካ ዝመጸ መንገዲ ለውጢ መብጺህኡ  አበይኮን ይኸውን ኢሉ ብሃነቀውታ ዘይተጸበየ ሰብ አይነበረን ፡፡  ካብ አሀዳዊ አሰራርሃን ከይዲ ኮሚኒዝምን ዝተናገፈ…
Read More...

ክንጠልቦ ዝግብአና ሰላምን ደህንነት ህዝቢን

ክንጠልቦ ዝግብአና ሰላምን ደህንነት ህዝቢን ብቓለሰላም፤ አብዛ ሃገር አብውሽጢ  ሐጺር እዋን አሲሉ ዘሎ ሰላምን ምርግጋእን አብ ደህንነት ህዝብን ብዐብዩ ድማ አብምርግጋእ ሃገርን ጠሊብዎ ዘሎ ሰፍ ዘይብል ዐወት አብ አእምሮ ህድህድ ዜጋታት ሰፊሩ ዘሎ አታሐሳስባ…
Read More...

‹‹ከእኔ ክስና እስራት በስተጀርባ በመንግሥት ውስጥ ጡንቻቸው የጠነከረ ማፊያዎች ነበሩ››

‹‹ከእኔ ክስና እስራት በስተጀርባ በመንግሥት ውስጥ ጡንቻቸው የጠነከረ ማፊያዎች ነበሩ›› 29 July 2018 ታምሩ ጽጌ አቶ መላኩ ፈንታ፣ የቀድሞ ገቢዎችና ጉምሩክ ባለሥልጣን ዋና ዳይሬክተር የዛሬው የቆይታ አምድ እንግዳ አቶ መላኩ ፈንታ ናቸው፡፡ የ50 ዓመት…
Read More...

ማን ይምራው?

ማን ይምራው? አባ መላኩ ዘላቂ ሠላምን እውን ማድረግ የሚቻለው በህዝብ ንቁ ተሳትፎ ነው። ለአገሪቱ ሠላም መረጋገጥ መሠረቱ ህዝቡ ነውና። የአንድ አገር ሠላም የሚጠበቀውም በህዝብ ንቁ ተሳትፎ ነው። ስለ ሠላም በሚደረጉ ማናቸውም ክንዋኔዎች ውስጥ የህዝቡ ተሳትፎ ግንባር ቀደሙን ሥፍራ…
Read More...

ሁሌም ሠላም

ሁሌም ሠላም ወንድይራድ ኃብተየስ የአንድ አገር ሠላምና መረጋጋት ዋነኛ ባለቤት ሕዝብ ነው፡፡ የአገሩም ባለቤት እንዲሁ ሕዝብ ነው፡፡ ሠላምና መረጋጋት ለአገር ብልጽግናና ዕድገት ያለው ድርሻም ከሁሉም የገዘፈ ነው። እዚህ ላይ ጥቂት ማሣያዎችን እንጠቃቅስ። ከቅርብ ዓመታት ወዲህ…
Read More...

አንድ ሰው አስቦ አንድ በሬ ስቦ!

አንድ ሰው አስቦ አንድ በሬ ስቦ!                                                                                                     ሜላት ወ/ማርያም ከሦስት አመታት በፊት በሀገሪቱ ሕገ-መንግስት የሰፈረውን የዴሞክራሲና…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy