Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.
Yearly Archives

2018

ከኡፍ ወደ እፎይይይ…

ከኡፍ ወደ እፎይይይ…                                                                                   ሐይማኖት ከበደ ጭጋግ በሸፈነው የኢትዮጲያ ፖለቲካ ሰማይ ስር ድንገት ብርሀን የፈነጠቁት ትልቅ ተስፋን ለሌሎች ይዘው ብቅ ያሉት…
Read More...

የኢትዮጵያ መደመር በዓለም ሚዲያዎች ዕይታ

የኢትዮጵያ መደመር በዓለም ሚዲያዎች ዕይታ ደመላሽ አንጋገው ኢትዮጵያ እያደረገች ያለውን የሰላም ጉዞ ተከትሎ የዓለምን ሚዲዎች ዕይታ መሳብ ችላለች፡፡ በሀገርም ውስጥ ሆነ ከሀገር ውጭ ኢትዮጱያ ስለሰላም ያላትን ቁርጠኛ አቋሟን ማንፀባረቋ የዓለምን ህዝብና ሚዲያዎችን በአግራሞት…
Read More...

ሰላማችን በጥቂቶች አይደፈርስም

ሰላማችን በጥቂቶች አይደፈርስም ደመላሽ አንጋጋው ሰላም ለአንድ ሀገር ህዝቦች መሠረታዊ ጉዳይ ነው፡፡“ዜጎች ወልደው መሳም ዘርተው መቃም” የሚችሉት ሰላም ሲኖር ነው፡፡ የሰላም ዋጋው በገንዘብ የሚተመን አይደለም፡፡  ኢትዮጵያ አሁን ያለችበት ግዜ ካለፉት ሦስት ዓመታት ከነበሩት…
Read More...

በመደመር የተገኙ ትርፎች!

በመደመር የተገኙ ትርፎች! በፍሬህይወት አወቀ ኢትዮጵያ በጀመረችው አዲስ ምዕራፍ “መደመር” በሚለው ጥልቅ በሆነ አስተሳሰብ ከብዙዎች ጋር በፍቅር በሠላምና በአንድነት ለመጓዝ ማርሽ አስገብታ መሪዋን ጨብጣለች። እዚህም እዚያም ታጥረው የነበሩ አጥሮች፣ ጥጋጥጎች፣ ጎጦች፣ በውስጥም በውጭም…
Read More...

ታሪክ ቀያሪው ትስስር

ታሪክ ቀያሪው ትስስር                                                       እምአዕላፍ ህሩይ ትናንት እንዲህ አልነበረም። በሁለቱ ሀገራት መካከል በተፈጠረው “ሞት አልባ ጦርነት” ሳቢያ ውጥረት ነግሶ ነበር። ውጥረቱ በሀገራቱ ውስጥ ብቻ የታጠረ…
Read More...

ጥላቻን መቀነስ ፍቅርን መደመር ነው

ስሜነህ “የእኛ የመደመር እሳቤ ከሂሳብ የመደመር እሳቤ የላቀ ነው፡፡ የእኛ የመደመር እሳቤ የልዩነት ግንብን ማፍረስ ነው፡፡ እኔና ኢሳያስ ስንደመር ሁለት ሳይሆን እኛ ነው የምንሆነው፡፡ እኔና ኢሳያስ ስንደመር እኛ ሆነን እንባዛለን፡፡ ”…
Read More...

ለውጡ  የይቅርታና የዕርቅን መፈክር ከፍ ያደረጉ

ለውጡ  የይቅርታና የዕርቅን መፈክር ከፍ ያደረጉ ልባሞችን ይሻል ዮናስ የኢትዮጵያ ሰላም የኢትዮጵያውያን ብቻ አይደለም፡፡ የኢትዮጵያ ውስጣዊ ለውጥም የኢትዮጵያ ብቻ አይደለም፡፡ኢትዮጵያ በምትገኝበት የአፍሪካ ቀንድ ውስጥ የአንዱን አገር ኋላቀርነት የሌላው…
Read More...

“ዘ ስካይ ኢዝ ዘ ሊሚት”

“ዘ ስካይ ኢዝ ዘ ሊሚት” ስሜነህ ግንኙነቱ ጠ/ሚ ዶክተር አብይ   በአስመራ በቤተ መንግስት እንደተናገሩት “የላቀ ትስስር” ወይንም የኤርትራ ፕሬዝደንት በአንድ ወቅት እንደተናገሩት “ዘ ስካይ ኢዝ ዘ ሊሚት” (the sky is the limit)…
Read More...

ኮንትሮባንድ እና ስደት

ኮንትሮባንድ እና ስደት አሜን ተፈሪ በድንበር አካባቢ ከሚታዩ ችግር አንዱ የስደተኞች ጉዳይ ነው፡፡ በወዲያኛው ሳምንት በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ከድንበር ጋር የተያያዙ ጉዳዮችን በማንሳት ለመወያየት በተዘጋጀው መድረክ የስደተኞች እና የኮንትሮባንድ ጉዳይ አንድ…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy