Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.
Yearly Archives

2018

ውጤታማው ጥረት

                                                             ሶሪ ገመዳ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ አገራችን የገጠማትን የውጭ ምንዛሬ ተመን ለማረጋጋት ከፍተኛ ጥረት አድርገዋል። የምንዛሬውን ችግር ለመቅረፍ የተባበሩት አረብ…
Read More...

አሁንም በቂ ትኩረት

አሁንም በቂ ትኩረት                                              ወንድይራድ ሃብተየስ አሁን የምንገኝበት የመኸር ወቅት ነው። በአሁኑ ወቅት በመኸር ምርት ከ370 በላይ ኩንታል ምርት ለመሰብሰብ እየተሰራ ነው። በሁሉም ክልሎች በቂ ዝግጅት ተገርጎ ወደ ስራ…
Read More...

ለጋራ ልማት…

ለጋራ ልማት…                                                         ደስታ ኃይሉ “ሞት አልባ ጦርነት” የነበረው የኢትዮ- ኤርትራ ግንኙነት በአጭር ጊዜ ውስጥ ወደ ትብብርና አጋርነት መንፈስ ተለውጧል። ከሁለቱ አገራት መልካም ግንኙነት ዋነኛ…
Read More...

ፅኑው አቋም

ፅኑው አቋም                                                             ታዬ ከበደ በማረሚያ ቤት የሰብዓዊ መብት ጥሰቶች እንደተፈጸሙ ያጋለጡት የመንግስት ሚዲያዎች መሆናቸው ሊበረታታ የሚገባው አዲስ ጅምር ነው። ይህም መንግስት ለሰብዓዊና…
Read More...

“…ጣጣቸው ብዙ ነው”

“...ጣጣቸው ብዙ ነው”                                                              ሶሪ ገመዳ መንግስት ለ2011 ዓ.ም የያዘው በጀት ከአጠቃላይ የአገሪቱ ከበጀተችው ውስጥ 64 በመቶው  ለድህነት ቅነሳ ተኮር የልማት ስራዎች የተያዘ ነው። በጀቱ…
Read More...

ግብርናውም ተደምሯል

ግብርናውም ተደምሯል ስሜነህ በኬንያና በሌሎች አገሮች ውስጥ እስከ 30 በመቶ የበቆሎ ሰብል ማውደሙ የሚነገርለት ተምች፣ ዓምና በኢትዮጵያ ያደረሰው ውድመት አምስት በመቶ ገደማ እንደሆነም ከግብርና ሚንስቴር ሰሞኑን የወጡ መረጃዎች ያመለክታሉ። ይህ የሆነው በአይሲቲና…
Read More...

ዓለምን በፍቅር ገንዘባቸው አድርገዋል

ዓለምን በፍቅር ገንዘባቸው አድርገዋል ስሜነህ የዲሞክራሲ ስርዓት አብዛኛው ሰው የመረጠውን መንግስት ይሰጠናል። ይህ ግን በራሱ መልካም መንግስት ያመጣል ማለት አይደለም። በዲሞክራሲ እንደ ምሳሌ የምትነሳው አሜሪካ፤ በጥቂት ቁጥር ልዩነት አንዴ ዲሞክራቲክ…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy