Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.
Yearly Archives

2018

የሪፎርም ውጤትና ሪፎርም የሚሹ ነጥቦች

የሪፎርም ውጤትና ሪፎርም የሚሹ ነጥቦች ሞገስ ፀ ኢትዮጵያ ማህበራዊ፣ ፖለቲካዊና ኢኮኖሚያዊ ቀዉሶችን ስታስተናግድ ቆይታለች፡፡ በ2010 ዓ.ም የከፋ መልክ እየያዘ መጥቶ በተለያዩ የሀገሪቱ ክፍሎች ጉዳት ተከስቷል፡፡  የነበሩ ግጭቶችም በሀገሪቱ ኢኮኖሚ ላይ አሉታዊ ተፅዕኖ አሳርፈው…
Read More...

ኢኮኖሚያዊ አሻጥር በመፍጠር የሀገሪቱን እድገት መግታት አይቻልም!!

ኢኮኖሚያዊ አሻጥር በመፍጠር የሀገሪቱን እድገት መግታት አይቻልም!! ሞገስ ፀ ኢትዮጵያ መካከለኛ ገቢ ካላቸው ሀገራት ተርታ ለመሰለፍ በሁሉም የኢኮኖሚ  መስክ ጥሩ የሚባል የኢኮኖሚ እንቅስቃሴ እያደረገች ትገኛለች፡፡ ነገር ግን ይህንን እንቅስቃሴ ለመግታት ሳይታክቱ የሚሰሩ ነጋዴዎችና…
Read More...

አንድ መቶ የዲፕሎማሲና የስኬት ንጋቶች

አንድ መቶ የዲፕሎማሲና የስኬት ንጋቶች እቴጌ ዳጊ በኢትዮጵያ ሰማይ ሥር እየተከወነ ያለው ሁሉ ከቃል አቅምና ተሰጥኦ በላይ ነው፡፡  ሕዝብን እንደ ሂሳብ ስሌት ደምረው… ደምረው በደስታ እምባ ያራጩት ሰው፣ ብሔር የሚለው ቃል ሊመጣ የሚገባው "ኢትዮጵያ" ከሚለው ቃል በኋላ ነው፤…
Read More...

ፍቅርና መደመር— በኢትዮ-ኤርትራ ሰማይ ስር

ፍቅርና መደመር— በኢትዮ-ኤርትራ ሰማይ ስር                                                       እምአዕላፍ ህሩይ (ክፍል ሁለት) በክፍል አንድ ፅሑፌ ላይ ቃል በገባሁት መሰረት ቀሪውን የፅሑፌን ክፍል ይዤ ቀርቤያለሁ። በዚህ ክፍል በሁለቱ…
Read More...

አንድ ህዝብ፣ ሁለት ሃገር

አንድ ህዝብ፣ ሁለት ሃገር አባ-ዲዱ ቢሊሳ ሰሞኑን በኢትዮጵያና በኤርትራ መሃከል ያለው ግንኙነት ባለፉት ሃያ ዓመታት ከነበረው ፍጹም የተለየ ገጽታ ይዟል። የኢትዮጵያና የኤርትራ (ምድሪ ባህሪ) ህዝቦች  ወንድማማችነት በሺህ የሚቀጠሩ ዓመታትን የተሻገረ ነው። የእነዚህ ሃገራት ህዝቦች…
Read More...

ፍቅርና መደመር— በኢትዮ-ኤርትራ ሰማይ ስር

                                                      እምአዕላፍ ህሩይ (ክፍል አንድ) እንደ መግቢያ እንዲህም ሆነ።…አስመራ፣ ከረን፣ ምፅዋ (ባፅዕ)፣ መንደፈራ…ወዘተርፈ የሀገሪቱ ከተሞች በሳምንቱ መጨረሻ ቀናት ለ20 ዓመታት…
Read More...

የግብር ግዴታን መወጣት…

የግብር ግዴታን መወጣት… ይቤ ከደጃች ውቤ ግብር፣ መንግሥት ሥራ ካላቸው ዜጎች የሚሰበሰበው ገንዘብ ነው፡፡ ይህ ገንዘብም የህዝቡን፣ ሰላምና ፀጥታ የሚያስከብርበት እና እንደ ትምህርት ቤቶች፣ የጤና ተቋማት፣ የንፁህ መጠጥ ውኃ አቅርቦት፣ መንገድና ስልክ፣ የመሳሰሉትን መሠረታዊ…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy