Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.
Yearly Archives

2018

ማንም ጠጠው ዘየብሎ ለውጢን ምስፋህ ዲሞክራሲን

ማንም ጠጠው ዘየብሎ ለውጢን ምስፋህ ዲሞክራሲን                                                               ብፍቕረሰላም ቀዳማይ ሚኒስትር ኣብዪ ኣሕመድ ብአቦወንበርነት ኢህወዴግ አቢሉ ስልጣን  ቀዳማይ ሚኒስትርነት ካብ ዝሕዝ 100 መዓልታት…
Read More...

የለውጡ “ማግኔት”

የለውጡ “ማግኔት”                                                         ዋሪ አባፊጣ የኢትዮጵያ ህዝብ ራሱ በትግሉ ባመጣው በለውጥ ሂደት ውስጥ እየቀዘፈ ነው፤ ያለ አንዳች ከልካይ። በህዝብ የኃይል ማዕበልነት የተገኘው ይህ ለውጥ ከፊቱ ደፍሮ…
Read More...

ህገ መንግስታዊው በጀት

ህገ መንግስታዊው በጀት                                                         እምአዕላፍ ህሩይ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ በትናንትናው ዕለት የ2011 ዓ.ም በጀት አስመልክቶ ከህዝብ ተወካዩች ምክር ቤት ለቀረበላቸው ጥያቄዎች በሰጡት ምላሽ፤…
Read More...

የሁለት መርማሪዎች ወግ

የሁለት መርማሪዎች ወግ ኢብሳ ነመራ በወታደራዊው ደርግ ኢሰፓ ስርአት የመንግስት ስልጣን በህግ የተገደበ አልነበረም። ወታደራዊው ደርግ ከ1967 እስከ 1979 ዓ/ም ሃገሪቱን ለአስራ ሶስት ዓመታት የይስሙላ እንኳን ህገመንግስት ሳይኖረው ነበር ያስተዳደረው። የይስሙላም ቢሆን የህዝብ…
Read More...

ታጋይ እንጂ ትግልና ለውጥ አይሞቱም

ታጋይ እንጂ ትግልና ለውጥ አይሞቱም አባ-ዲዱ ቢሊሳ በኢትዮጵያ እመርታዊ የፖለቲካ መሻሻል እየተካሄደ ይገኛል። ይህ የለውጥ ሂደት ድንገት እንመብረቅ የወረደ ሳይሆን ባለፉት ሁለት ተኩል አስርት ዓመታት የተፈጠሩና እየተካረሩ የሄዱ ቅራኔዎች ውጤት ነው። ባለፉት ሁለት ተኩል አስርት…
Read More...

እንደ ዋዛ…

እንደ ዋዛ…                                                  እምአዕላፍ ህሩይ ከመሰንበቻው መገናኛ ብዙሃን በማረሚያ ቤቶች ሲከናወኑ የነበሩና በገሃድ ክቡሩን የሰው ልጅ ሰብዓዊ መብቶችን የሚጋፉ ዘግናኝ ተግባሮችን፤ ሲያሳዩን፣ ሲያስደምጡንና ሲያስነብቡን…
Read More...

እንደ አባይ ወንዝ በመደመር (ከመቅደላ እስከ ጉባ)

እንደ አባይ ወንዝ በመደመር (ከመቅደላ እስከ ጉባ) (ክፍል አንድ) አሜን ተፈሪ አንድ ሰው ‹‹የኢትዮጵያ ዘመናዊ ታሪክ›› ሲል፤ ምናልባት ከአፄ ቴዎድሮስ ወዲህ ከማለት ያለፈ ትርጉም ሊኖረው አይችልም፡፡ ከአንድ ሺህ ዓመት በኋላ የሚመጡት የኢትዮጵያ ታሪክ ተመራማሪዎች፤ እንኳን…
Read More...

ሳበር – የቀዝቃዛ ጦርነት ግንባር

ሳበር - የቀዝቃዛ ጦርነት ግንባር                                                              ሰዒድ ከሊፋ ጀርመኖች የዌመር ሪፐብሊክ የውድቀት ታሪክ ምን እንደነበረ አሳምረው ያውቃሉ፡፡ ከዚያ ውድቀት ወዲህ፤ ‹‹ሰርድሪኽ›› የጎተተባቸውን መከራ…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy