Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.
Yearly Archives

2018

መደመር – ሰፊውና ቀናው መንገድ!

መደመር - ሰፊውና ቀናው መንገድ! ህላዊ በየነ በእኔ እይታ ህወሃትና የትግራይ ህዝብ፣ ብአዴንና የአማራ ህዝብ፣ ኦህዴድና የኦሮሞ ህዝብ፣ ደህዴንና የደቡብ ህዝቦች፣ ወዘተ አንድ ሊሆኑ ከቶ አይችሉም። መንግስትና አገር፤ ፓርቲና ህዝብ  ለየቅል ናቸው። በእርግጥ በትግል ወቅት የትግራይ…
Read More...

“ግድግዳ  እያፈረሰ ድልድይ

“ግድግዳ  እያፈረሰ ድልድይ እየተገነባ …”    አባ መላኩ አገራችን ከሶስት  ወራት በፊት የነበረችበትን  ሁኔታ ስናስታውስ ዛሬም በርካታ ኢትዮጵያዊያን  ያስፈራናል ያስደነግጠናልም። አዎ መሽቶ በነጋ ቁጥር የአገራችን እጣ ፈንታ ምን ይሆን? ስንል ራሳችንን እንጠይቃለን።…
Read More...

ቀዳማይ ሚኒስትር አብይ፤ ፍረ ኢህወዴግ እዩ!

ቀዳማይ ሚኒስትር አብይ፤ ፍረ ኢህወዴግ እዩ!                                                  ብፍቕረሰላም ቀዳማይ ሚኒስትር አብይ አብዝተፈላለየ ኸባብታት አብዘቕርብዎ መደረ፤ እተን ቃላት እንዳሰንጠቑ ፤ ክሰምዕዎ ብዝደለዩ መንገዲ እንዳሰምዑን…
Read More...

የእኛ ብቻ…

የእኛ ብቻ…                                                         ደስታ ኃይሉ ኢትዮጵያ አንፃራዊ ሰላም ያላት አገር ናት። የኢትዮጵያ ሰላም የራሷ ብቻ አይደለም። ካላት ጂኦ ፖሊካዊ ሁኔታ ለቀጠናው አገራትም የአገራችን ሰላም ወሳኝ ነው። ይህም…
Read More...

የትም አያደርስም!

የትም አያደርስም!                                  ይሁን ታፈረ በአገራችን ውስጥ አንዳንድ በተሳሳተ መንገድ የሚጓዙ ነጋዴዎች በሚፈጥሩት ተገቢ ያልሆነ ትርፍ የማካበት ሁኔታ ህገ ወጥ የንግድ ስርዓት እየተስተዋለ ነው። ከግብይት ስርዓቱ ያፈነገጡ ሁኔታዎችም እየታዩ…
Read More...

ተሞክሮው…!

ተሞክሮው…!                                                       ይሁን ታፈረ የአገራችንን ህዝብ እርስ በእርሱ ለማባላት የተሰለፉት ጥቅማቸው የተነካባቸው ስግብግብ ፖለቲከኞችን በየአካባቢው እያፈናቀሉ ነው። አሁንም ይህ የሴራ ፖለቲካቸው አደብ…
Read More...

አጋርነቱ

አጋርነቱ                                                   ታዬ ከበደ በቅርቡ በኢትዮጵያ የዩናይትድ ስቴትስ አምባሳደር ማይክ ሬነር ለአሜሪካ ድምፅ ራዲዮ በሰጡት ቃለ ምልልስ፣ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አሕመድ እየወሰዷቸው ባሉ አዎንታዊ እርምጃዎች…
Read More...

በሁሉም የሚወደድ…

በሁሉም የሚወደድ…                                                     ሶሪ ገመዳ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ዶ/ር አብይ አህመድ የሚያከናውኑት ማናቸውም ተግባር ድርጅታቸው በተሃድሶው ወቅት ባስቀመጠው አቅጣጫ መሰረት በመከናወን ላይ የሚገኝ ነው። ዶክተር አብይ…
Read More...

…ማን ሊቆም ይቻለዋል?

…ማን ሊቆም ይቻለዋል?                                                           ታዬ ከበደ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ በአዲስ አበባ በተካሄደው የድጋፍና የምስጋና የመደመር ቀን ባደረጉት ንግግር፤ ዕለቱ የህዝቦችን አንድነት የሚያጠናክር፣…
Read More...

ግርም ምድማር

ግርም ምድማር                                                ብፍቕረሰላም ፈጻሚት ስራሕ ኢህወደግ ኣብቲ ዝሓለፈ ወርሒ ግንቦት ኣብ ዘካየዶ ኣኼባ ስምምዕ ኣልጀርስን ዉሳነ ኮሚሽን ዶብን ብዘይ ቅድመ ኹነት ተቐቢሉ ንምትግባር ከምዝተሰማምዐ ከሎ እቱ ስምምዕ…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy