Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.
Yearly Archives

2018

መንግሥት የዜጎችን በህይወት የመኖር መብት ማረጋገጥ እንደሚገባው ተጠቆመ

አዲስ አበባ፡- በየጊዜው እየጨመረ በመጣው ብሔር ተኮር ጥቃት የዜጎች ህይወት እየጠፋና አሳሳቢ እየሆነ በመምጣቱ መንግሥት የዜጎችን በህይወት የመኖር መብት ማስጠበቅ እንደሚገባው ምሁራን አሳሰቡ፡፡ በተለይ ለአዲስ ዘመን ጋዜጣ ሀሳባቸውን ያካፈሉት የወልዲያ ዩኒቨርሲቲ የፖለቲካ ሳይንስና ዓለም…
Read More...

የሱማሌ ክልል በማሰቃያነት ሲያገለግል ነበር ያለውን የጅግጅጋ ማዕከላዊ እስር ቤት በይፋ ዘጋ

በሶማሌ ክልል ጅግጅጋ ከተማ የሚገኘውና በሺዎች የሚቆጠሩ የክልሉ ንጹሀን ዜጎች የሰብአዊና ዴሞክራሲያዊ መብቶች ይፈጸምበት ነበር የተባለውን ኦጋዴን ተብሎ የሚጠራው ማእከላዊ ማረሚያ ቤት በዛሬው እለት ተዘጋ ፡፡ የሶማሌ ክልል መንግስት በአሁኑ ጊዜ ትኩረት ሰጥቶ እየወሰደ ከሚገኘው…
Read More...

ደህና ሁኚ “ኦህዴድ”…?

ደህና ሁኚ “ኦህዴድ”…?                                                     እምአዕላፍ ህሩይ አንድ ፓርቲ ስሙን ሲቀይር ወይም “በአዲስ መልክ ስራ ጀምረናል” ሲል፤ ‘ደህና ሁኚ’ ይባል እንደሆን አላውቅም። ምናልባት ለመጀመሪያ ጊዜ ከሆነም፤ ይህ የእኔ…
Read More...

በአስደማሚ ትህትናቸውና ሳይሰለቹ የህዝብ ችግር በልበ በሰፊነት በማዳመጣቸው ይታወቃሉ፡፡

ያልተዘመረለት የለውጥ ሰው! በአስደማሚ ትህትናቸውና ሳይሰለቹ የህዝብ ችግር በልበ በሰፊነት በማዳመጣቸው ይታወቃሉ፡፡ ………አቶ ተስፋዪ በልጅጌ …በእድሜያቸው ወጣት ናቸው፡፡ ያውም ከወጣቶች በላይ ለውጥ ማሽተት የሚወዱ ወጣት . ግን ከእድሜያቸው በላይ ብስል ስለመሆናቸው ሁለመናቸው…
Read More...

“አንዲትም ቃል ከህገ መንግስቱ…!”

“አንዲትም ቃል ከህገ መንግስቱ…!”                                                               ዋሪ አባፊጣ “በአሁኑ ወቅት የአንድነት ኃይሉ ስለፈለገ ከህገ መንግስቱ የሚቀነስ ወይም ፌዴራሊዝምን የሚደግፉ አካላት ስላልፈለጉ የሚቀር ህገ…
Read More...

በጅማ ከተማ በመካሄድ ላይ ባለው የኦህዴድ 9ኛ ድርጅታዊ ጉባኤ ላይ ከብአዴን የተላለፈ ሙሉ መልዕክት ሙሉ የአጋርነት መልዕክት

በጅማ ከተማ በመካሄድ ላይ ባለው የኦህዴድ 9ኛ ድርጅታዊ ጉባኤ ላይ ከብአዴን የተላለፈ ሙሉ መልዕክት ሙሉ የአጋርነት መልዕክት ጓድ ዶ/ር አብይ አህመድ የኢህአዴግ እና ኦህዴድ ሊቀመንበር እና የኢፌድሪ ጠ/ሚንስትር፤ ጓድ ለማ መገርሳ የኦህዴድ ምክትል ሊቀመንበር እና የኦሮሚያ ብሄራዊ…
Read More...

“እሽሩሩ…ሩሩ…ሩሩ”— እያረሩ?!

“እሽሩሩ…ሩሩ…ሩሩ”— እያረሩ?!                                                    እምአዕላፍ ህሩይ በአንድ በኩል፤ ለውጡን አምነው ከውጭ ወደ ሀገር ቤት የገቡ የፖለቲካ ፓርቲዎች የቡራዩውንና አካባቢውን ጉዳይ አስመልክተው፤ በጋራ በመሆን ድርጊቱን…
Read More...

የብዝሃነት (Pluralism) በህብረ-ብሄራዊ (Mulitinational) የፌዴራል ስርዓት!

የብዝሃነት (Pluralism) በህብረ-ብሄራዊ (Mulitinational) የፌዴራል ስርዓት! ( Ewnetu Bilata ,2011) የህብረ-ብሄራዊነት ዋነኛ መገለጫዎች ከሆኑ አበይት ጉዳዮች የብሄር፤የቋንቋ ፤የሀይማኖት እና የባህል ብዝሃነት ግንባር ቀደም ተጠቃሾች ናቸው፡፡ ብዝሃነት…
Read More...

የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ የሰጡት መግለጫ

የተከበራችሁ የሀገራችን ህዝቦች ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በሀገራችን ውስጥ በሁሉም መስኮች መሰረታዊና ተስፋ ሰጪ ለውጦች እየተመዘገቡ ያሉበት ታሪካዊ ምዕራፍ ላይ ብንገኝም በተጀመረው ስፋትና ጥልቀት ለውጡን ለማስቀጠል የሚደረገውን ጥረት የሚያደናቅፉና የለውጡን አቅጣጫ የሚያስቱ ችግሮችም አብረው…
Read More...

አራምባ ና ቆቦ ሰለማዊ ሰልፍ በ ፊንፊኔ

አራምባ ና ቆቦ ሰለማዊ ሰልፍ በ ፊንፊኔ መስከረም 7/2011 ተስፋዬ ሺ ሰሞኑን በፊንፊኔና አከባቢዉ የሚከሰቱ ግጭቶችና ጉዳትን ተንተርሰዉ የአዲስ አበባ ልጆች ጉዳዩን ለመቃወም ሰላማዊ ሰልፍ መዉጣቸዉን አይተናል፡፡ በርግጥ የተከሰተዉ ግጭት ና የደረሰዉ ጉዳት ማንንም…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy