Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.
Yearly Archives

2018

አብ  እዋን ፍቕሪ፤ ንምንታይ መጥቃዕቲ

አብ  እዋን ፍቕሪ፤ ንምንታይ መጥቃዕቲ ብፍቕረሰላም ኣብ ዝሓለፈ ቀዳም፣ ቀዳማይ ሚንስትር ኣብይ ኣብ ዝተረኸቡሉ ሰልፊ ድጋፍ መጥቃዕቲ ቦምባ ኢድ ከምዝተፈፀመ ይዝከር። ኣብቲ ንቐዳማይ ሚንስትር ኢትዮጵያ ዝተዳለወ ናይ ድጋፍ ሰልፊን ፤ አብ እዋን ፍቅርን ምትህልላይን ዝተፈነወ…
Read More...

ጥሪው

ጥሪው…! ገናናው በቀለ የመደመር ፖለቲካ በአገር ውስጥ ብቻ የተወሰነ አይደለም። በቀጠናው ላሉ አገሮች ሁሉ  እየተደረገ ያለ ጥሪ ነው። በጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ የተቀየሰው አብሮ ተጋግዞ የማደግ ፖለቲካ ምስራቅ አፍሪካን በሁለንተናዊ መስኮች ማስተሳሰር የሚችል ነው።…
Read More...

የለውጡ አደናቃፊዎች

የለውጡ አደናቃፊዎች ዳዊት ምትኩ ሰላምን ስለተመኘነው ብቻ ልናገኘው አንችልም። ህብረተሰቡ የአካባቢው ሰላም ዋስ ጠበቃ መሆን አለበት። በአሁኑ ወቅት አንዳንድ ኃይሎች ህዝብን በማሸበር የተጀመረውን የለውጥ እንቅስቃሴን ለመግታት የሚያደርጉት ጥረት ከቀቢፀ ተስፋ የመነጨ ድርጊት መሆኑን…
Read More...

ህይወት ቀጣፊው…

ህይወት ቀጣፊው… ገናናው በቀለ ዛሬ ህገ ወጥ ስደት የሰውን ልጅ እንደ ዕቃ እስከመሸጥ ድረስ ደርሷል። እንደሚታወቀው ሁሉ ማንኛውም ዜጋ በሀገሩ ለመስራት ካልፈለገና ‘በውጭ ሀገር ሰርቼ ሃብት አፈራለሁ’ ብሎ ካሰበ የሚከለክለው አካል አይኖርም። ምክንያቱም በለውጥ ሂደት ውስጥ…
Read More...

ፍቅር ያሻግራል

ፍቅር ያሻግራል ስሜነህ በኢትዮጵያ ፖለቲካ ውስጥ እርግማን ያለ ይመስል ከውይይት ይልቅ መተናነቅ፣ ከተፎካካሪነት ይልቅ መጠላለፍ፣ ከመደማመጥ ይልቅ መጯጯህ፣ ከዚያም አልፎ ተርፎ መጠፋፋት ዋናዎቹ መገለጫዎች ናቸው፡፡ ሥልጣን ላይ የሚወጡትም ሆኑ ለሥልጣን…
Read More...

ግጭት አክስሮናል

ግጭት አክስሮናል ስሜነህ ባሳለፍናቸው ሶስት አመታት  በኦሮሚያ እና በሶማሌ ክልሎች አዋሳኝ አካባቢዎች በተቀሰቀሱ ግጭቶች ወደሌሎች አካባቢዎችም በመዛመት የሰዎች ህይወት ጠፍቷል፤  ቁጥራቸውን መጥቀስ በሚያሳፍር ደረጃ በርካታ ዜጎችም ከመኖሪያቸው…
Read More...

ዛሬስ ግብርን እንደ ዕዳ እንቆጥረው ይሆን?

ዛሬስ ግብርን እንደ ዕዳ እንቆጥረው ይሆን? ዮናስ እያንዳንዱ ዜጋ ከአገሩ ሀብት ፍትሐዊ የሆነ ድርሻ፣ ተመጣጣኝ የሆኑ የሥራ ዕድሎችና ተጠቃሚነት ሲኖሩት በሃገሪቱ ማኅበራዊ ፍትሕ መረጋገጡ ይታወቃል፡፡ሃገራችን የምትከተለው ልማታዊ ዴሞክራሲያዊ ስርአት ዜጎች በሀብት…
Read More...

ጥላቻ አክስሮናል።

ጥላቻ አክስሮናል። አዘጋጅ ፣ ልኡል ገብረመድህን (ከአገረ-አሜሪካ) ወረሐ ሴኔ 2010(2018) ግላዊ እይታ ♦በሴኔ 16/2010 ዓ.ም በመስቀል አደባባይ በቦምብ አደጋ ለሞቱት ኢትዮጽያውያን ወንድሞቼ አፈሩ ገለባ ይቅለላቸው። በህክምና ላሉም ድህነቱን ይስጣቸው ።…
Read More...

የተቀደደው መጋረጃ

የተቀደደው መጋረጃ                                                                 ዋሪ አባፊጣ መጋረጃ። ጥቁር። የፅላሎት ምልክት። የድቅድቅ ጨለማ ተምሳሌት። ለ20 ዓመታት የዘለቀ። በሁለቱ ሀገራት መካከል “ሞት አልባ ጦርነት”ን ክስተት…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy