Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.
Yearly Archives

2018

ህዝቡ የለውጡ ባለቤትና አራማጅ ሆኗል

ህዝቡ የለውጡ ባለቤትና አራማጅ ሆኗል ዓለምአየሁ አ ባለፉት ሃያ ሰባት ዓመታት በኢትዮጵያ የህዝብን ይሁንታ ያገኙ በርካታ ፖለቲካዊ፣ ኢኮኖሚያዊና ማህበራዊ ስኬቶች መመዝገባቸው እውነት ነው። ኢትዮጵያ የብሄር ብዝሃነት ያላት ሀገር ሆና ሳለች ለዚህ ብዝሃነት እውቅና በመንፈግ ከአንድ…
Read More...

ኢህአዴግ ወዴት አለ?

ኢህአዴግ ወዴት አለ? ኢብሳ ነመራ ኢህአዴግ በ1983 ዓ/ም ሰኔ የተመሰረተውን የሽግግር መንግስት፤ በኋላም በኢፌዴሪ መንግስት በገዢ ፓርቲነት ሃገሪቱን ሲመራ መቆየቱ ይታወቃል። በድምሩ ከሃያ ሰባት ዓመታት በላይ ሃገሪቱን መርቷል። ኢህአዴግ እንደ ግንባር የፌደራል መንግስቱን ሲመራ ግንባሩን…
Read More...

“ንባብ ይገድላል፤ ትርጉም ያድናል

“ንባብ ይገድላል፤ ትርጉም ያድናል” እምአዕላፍ ህሩይ ማህበረሰባችን የስነ-ቃል ሃብታም ነው። የተትረፈረፉ ስነ- ቃሎች ባለቤት ነው። በሀገሬ የሚገኝ ህዝብ በየቋንቋው የዳበረ የስነ- ቃል ክምችት አለው። በውስጡ አንድ ደርዝ ያለው ጉዳይ ሲነገር፣ የጉዳዩን ፍሬ ነገር አብጠርጥሮ ማጤን…
Read More...

እንሆ ዘመን

እነሆ ዘመን…! እምአዕላፍ ህሩይ ዘመኑ ዘምኗል። ዘመኑ ፍቅርን በእንቀልባ ‘እሹሩሩ’ እያልን የምንቀኝበት ሜዳ እየሆነ ነው። ዘመኑ ይቅርታን ሰንቀን፣ ቂምና ቁርሾ ዳግም ፊታቸውን ወደ እኛ እንዳይመልሱ ወዲያ አሽቀንጥረን የምንጥልበት አውድ ነው። ዘመኑ በሰላም አፀድ ውስጥ ቁጭ ብለን፤…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy