Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.
Yearly Archives

2018

ቢታረም ይበጃል!

ቢታረም ይበጃል! ዳዊት ምትኩ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ አንዳንድ የኦሮሞ አክቲቪስቶች ዶክተር አብይን አስመልክቶ እያራመዱት ያለው የተሳሳተ ትክከል ባለመሆኑ ሊታረም የሚገባ ይመስለኛል። በተለይ በቅርቡ ከእስር ተፈትተው በሰላማዊ መንገድ የሚንቀሳቀሱና በውጭ የሚገኙ አክቲቪስቶች ‘እኛ…
Read More...

ሰላሙ እንዲጎመራ

ሰላሙ እንዲጎመራ ገናናው በቀለ በአገራችን በተፈጠው አንፃራዊ ሰላም የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ በህዝብ ተወካዩች ምክር ቤት እንዲነሳ ተደርጓል። ለአዋጁ መነሳት ምክንያት ህዝቡ የሰላሙ ባለቤት ስለሆነ ነው። ባለፉት ሁለት ወራት ውስጥ ሕብረተሰቡ የየአካባቢውን ሰላም በባለቤትነት ተረክቦ…
Read More...

“ደቡብ ሱዳን ያለ ኢትዮጵያ…”

“ደቡብ ሱዳን ያለ ኢትዮጵያ…” ገናናው በቀለ የዛሬ ሶስትና አራት ወራት በቀውስ ውስጥ የነበረችው አገራችን አሁን ላይ የምዕራቡን አለም ጭምር ቀልብ መያዝ ጀምራለች። የአሜሪካና የእንግሊዝ መንግስታት አገሪቱን እየደረፉ ነው፤ አብረው ለመስራትም ቃል ገብተዋል። የደቡብ ሱዳን መንግስት…
Read More...

እድል ሰጪ ድሎች

እድል ሰጪ ድሎች                                                        ታዬ ከበደ በቅርቡ ግብጽ፣ ሱዳንና ኢትዮጵያ በአዲስ አበባ ባካሄዱት የሶስትዮሽ ስብሰባ የግድቡን ግንባታ ያለ ምንም ቅድመ ሁኔታ መቀበላቸውን አሳውቀዋል። አገራቱ በግድቡ ውሃ…
Read More...

ተስፋችን…

ተስፋችን…                                                             ይሁን ታፈረ ባለፉት ሦስት ዓመታት በአገራችን ተከስቶ በነበረው የኢኮኖሚ መቀዛቀዝ የተነሳ የልማት ትብብርና ድጋፍ ማግኘት አስቸጋሪ ቢሆንባትም፣ አሁን ሁኔታዎቹ እየተለወጡ…
Read More...

ቁርጠኝነቱ…

ቁርጠኝነቱ...                                                       ይሁን ታፈረ በአሁኑ ሰዓት ቀደም ባሉት ጊዜያት በጽንፈኝነት የተፈረጁ እንደ የሚዲያ አውታሮች ከውጭ ደ አገር ውስጥ እንዲገቡ ጥረት እየተደረገ ነው። ይህ ሁኔታ በግሌ ነፃ…
Read More...

ያለፈው ስህተት እንዳይደገም።

አዘጋጅ፣  ልኡል ገበረመድህን (ከአገረ-አሜሪካ) ወረሐ ሰኔ 2018. ግላዊ እይታ ፣ (1) መግቢያ ፣ በአንድ አገር በህዝብ የተሰየመ  የመንግስት አስተዳደር ይኖር ዘንድ የግድ ነው። የመንግስት ሐላፊነት ደግሞ የአገሩን ህገ- መንግስት መሠረት አድርጎ የአገሩን ጥቅም መቃኘት፣የህዝቡን…
Read More...

እነሆ አስረጅዎቹ…

እነሆ አስረጅዎቹ…                                                       ቶሎሳ ኡርጌሳ ግንቦት 20ን የድል በምታከብርበት ወቅት የተለያዩ ሀገራት መሪዎች ለኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ያስተላለፏቸውን ‘የእንኳን አደረሳችሁ’…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy