Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.
Yearly Archives

2018

አማራጮቹ

አማራጮቹ                                                      ዘአማን በላይ አገራችን አሁን በምንገኝበት አጠቃላይ ሁኔታ አኳያ ሁለት አማራጮች ያሏት ይመስላል። አንደኛው፣ ዴሞክራሲያዊ ብሔርተኝነትን ተቀብሎ በጠነከረ አንድነት የሀገራችንን ህዳሴ እውን…
Read More...

በአንድ ልብ…

በአንድ ልብ…                                                    ዘአማን በላይ ዛሬ ሀገራችንን በተመለከተ በአዎንታዊነት የሚቀርቡት ዘገባዎች የሶስተኛ ወገን እማኝነት እየሆኑ ነው። በተለይም በዲፕሎማሲው መስክ ኢትዮጵያ በክፍለ አህጉራዊ፣ በአህጉራዊና…
Read More...

የሚያዘልቀን የትኛው ይሆን?

የሚያዘልቀን የትኛው ይሆን? ኢብሳ ነመራ ግንቦት 20 ቀን 1983 ዓ/ም ሲነሳ የኢትዮጵያ ብሄሮች፣ ብሄረሰቦችና ህዝቦች ጉዳይ ይታወሰናል። የኢትዮጵያ ብሄሮች፣ ብሄረሰቦችና ህዝቦች የማንነት መብትና ነጻነት ጥያቄ አንስተው የትጥቅ ትግልን ጨምሮ በተለያዩ መንገድ ሲታገሉ ቆይተው ይህ…
Read More...

ዞባዊ ሓድነትን ምትሕብባርን፤

ዞባዊ ሓድነትን ምትሕብባርን፤ ዝፈጠረ ዕላዊ ዑደት፤ ብማህደር ተከዘ፤ ቐዳማይ ሚኒስትር ኣብዪ ኣሕመድ (ዶክተር) ናብ ስልጣን ካብ ዝመጽእ ናብዚ ኣብ ዝተፈላለዩ ከባቢታት እታ ሃገር ካብ ዘካይዶም  ምብጻሓትን ህዝባዊ ዘተታትን ብዝዘለለ፡ ናብ ጎረባብቲ ሃገራት…
Read More...

ብቕዓትን ውፍይነትን ዝጠለቦ

ብቕዓትን ውፍይነትን ዝጠለቦ መረፃ፤ ብማህደር ተከዘ ቀዳማይ ሚኒስተር ዶክተር ኣብይ ኣሕመድ ፡ ኣብ ባይቶ ወከልቲ ህዝቢ ናይ ኢትዮጵያ ቀዳማይ ሚኒስትር ኮይኖም ምሰተሸሙ ዘስምዑዎ መደረ ፤ ሀዚውን መዘራራረቢ ህዝብን አጀንዳ ዝተፈላለዩ ጉጀለታትን ኮይኑ ይምርሽ አሎ ፡፡ እቶም…
Read More...

የትግል ድምር ውጤት  “ግንቦት ሃያ”!

የትግል ድምር ውጤት  “ግንቦት ሃያ”! ወንድይራድ ሃብተየስ ግንቦት 20 የበርካታ ውድ  የህዝብ ልጆች የህይወትና የአካል መሰዋዕትነት ድምር ውጤት ናት። ዘንድሮ ለ27 ጊዜ ይህችን  የድል ቀን “ የላቀ ብሄራዊ መግባባትና ዴሞክራሲያዊ አንድነት ለአገራዊ ስኬት” በሚል መሪ ቃል  …
Read More...

ለቀጣዩ ትውልድ የቀረበ

ለቀጣዩ ትውልድ የቀረበ ገጸ-በረከት! አባ መላኩ ዛሬ አገራችን  በፈጣን የለውጥ ምህዋር ውስጥ ነች። በአገራችን የሚስተዋለው ለውጥ ሁለንተናዊና ፈጣን ነው። መንግስት ለውጡን ለማስቀጠል እንዲቻል የወቅቱ የአገራችን ተግዳሮት  የሆነውን መልካም አስተዳደር ችግር…
Read More...

ተግዳሮቶችን ለማለፍ…

ተግዳሮቶችን ለማለፍ…                                                       ቶሎሳ ኡርጌሳ ባለፉት ስርዓቶች ኢትዮጵያ ለኢትዮጵያዊያን ምቹ አልነበረችም፡፡ ለብሔሮቿ፣ ብሔረሰቦቿና ህዝቦቿ የሰቆቃ ምድር እንደ ነበረች የቅርብ ጊዜ ትውስታችን ነው፡፡ ሆኖም…
Read More...

ሰላምን የሚወልዱት ሰላማዊ ጥያቄዎች

ሰላምን የሚወልዱት ሰላማዊ ጥያቄዎች                                                         ቶሎሳ ኡርጌሳ ማናቸውም ዓይነት ህዝባዊ ጥያቄዎች ሰላማዊና ህጋዊ አቀራረብን ይሻሉ። በዴሞክራሲያዊ ሀገር ውስጥ መነጋገር፣ መመካከርና መወያየት ይቻላል። ይህ…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy