Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.
Yearly Archives

2018

ጉዞው

ጉዞው                                                        ታዬ ከበደ የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ በተለያዩ አገራት ያደረጓቸው ጉብኝቶች ውጤታማ ነበሩ። በተለይም በጂቡቲ ያደረጉት ጉብኝት የአገራቱን የሁለትዮሽ ግንኙነቱን…
Read More...

የማይጠቅመው መንገድ

የማይጠቅመው መንገድ                                                          ሶሪ ገመዳ በአሁኑ ጊዜ የአገራችን አጠቃላይ ሁኔታ ሰላማዊና የተረጋጋ ነው። ይሁን እንጂ በአንዳንድ አካባቢዎች የታዩ የተቃውሞና የሰላም መደፍረስ ችግሮች ነበሩ። የችግሮቹ…
Read More...

አለመረጋጋቶችን በህግ የበላይነት

አለመረጋጋቶችን በህግ የበላይነት                                                           ሶሪ ገመዳ በአንዳንድ አካባቢዎች ብቅ ጥልቅ የሚሉ አለመረጋጋቶችን በተመለከተ የህግ የበላይነት ማረጋገጥ ያስፈልጋል። መንግሥት ይህን የማደረግ ሃላፊነት…
Read More...

‘…የእኔ ናት’

‘…የእኔ ናት’                                                          ታዬ ከበደ ግንቦት 20 የድል በዓል የመላው የኢትዮጵያ ህዝቦች የትግል ውጤት ነው። ይህን ትግል መርቶ ለድል በማብቃት ረገድ ኢህአዴግ የመሪነቱን ሚና ተጫውቷል። ድሉ…
Read More...

ተያይዘው ወንዝ ይሻገራሉ!

ተያይዘው ወንዝ ይሻገራሉ! ኢብሳ ነመራ የሰላምን ዋጋ ሰላምን ያጣ ነው የሚያውቀቅው። ከ2008 ዓ/ም መግቢያ ወዲህ ባሉት ሁለት ዓመታት በኢትዮጵያ የተለያዩ አካባቢዎች በተለይ በኦሮሚያ አጋጥሞ የነበረው የሰላም እጦት ለሰዎች ህይወት መጥፋት ምክንያት ሆኗል። ቁሳዊና ስነልቦናዊ ጉዳትም…
Read More...

በቃ … ሌባ  ሌባ ይባል!

በቃ … ሌባ  ሌባ ይባል! ወንድይራድ ኃብተየስ ጠቅላይ ሚንስትር ዶ/ር አብይ አህመድ የህብረተሰቡን ቅሬታዎች ለማድመጥ፣ አገራዊ አንድነትን ለማጠናከር፣ ከህዝብ ጋር በመነጋገር ለቅሬታዎች መፍትሄ ለማፈላለግ ወዘተ ሲሉ  ከተመረጡ ጊዜ ጀምሮ በርካታ ውይይቶችን ከተለያዩ የህብረተሰብ…
Read More...

እውቅናው…

እውቅናው… ዳዊት ምትኩ የበርካታ አገራትና የዓለም አቀፍ ተቋማት ወደ አገራችን እየመጡ ያሉት አገራችን በተስተካከል ቁመና ላይ የምትገኝ በመሆኗ ነው። በዚህም የውጭ ቀጥታ ኢንቨስትመንት ፍሰት በቀውሱ ምክንያት ሳይገደብ እየጨመረ መምጣት ችሏል። በዚህም እንደ አሜሪካ፣ አውሮፓና እስያ…
Read More...

ብርቱው ጥንቃቄ

ብርቱው ጥንቃቄ ገናናው በቀለ የኢፌዴሪ መንግስት የዜጎቹን ደህንነት የማረጋገጥ ኃላፊነት ያለበት በመሆኑ፤ ዜጎች በውጭ አገር መስራት እስከፈለጉ ድረስ በህጋዊ መንገድ የሚሰሩበትን ሁኔታ ለማመቻቸት የውጭ አገር የሥራ ስምሪት አዋጅ በ2008 ዓ.ም አውጥቷል። በዚህ አዋጅ ህገ ወጥ…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy