Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.
Yearly Archives

2018

ትናንት ያጣነውን…

ትናንት ያጣነውን… ገናናው በቀለ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ከቻይና ጉባኤያቸው በኋላ ወደ ኤርትራ አስመራ በመሄድ አገራቱ ቀደም ሲል በተስማሙት መሰረት የተከናወኑትን ጉዳዩች ተመልክተዋል። በጉብኝታቸውም የኢትዮ-ኤርትራ ግንኙነት ከወደብ አጠቃቀም በተያያዘ ያለውን ከፍታ…
Read More...

ትኩረት ይሰጠው

...ትኩረት ይሰጠው! ዳዊት ምትኩ በኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ የተጀመረው የበጎ ፈቃድ አገልግሎት በሁሉም አካባቢዎች ተጠናክሮ መቀጠል ይኖርበታል። የበጎ ፈቃድ አገልግሎት ግለሰባዊና አገራዊ ፋይዳ ያለው ነው።  በአገልግሎቱ አገራዊ ንቅናቄ መቀጣጠል ይኖርበታል። በተለይ…
Read More...

ለሁለንተናዊ ጥቅማችን

ለሁለንተናዊ ጥቅማችን                                                             ሶሪ ገመዳ መንግሥት በአገራችን ውስጥ የሕዝቡን የኑሮ ውድነት ለማባባስ የሚችሉ ህገ ወጥ ተግባራትን ለመቆጣጠር ጥረት በማድረግ ውጤቶችንም እያስመዘገበ ነው። ጥረቶቹ…
Read More...

ህገ ወጥነትን በመታገል…

ህገ ወጥነትን በመታገል…                                                           ታዬ ከበደ በመዲናችን አንዳንድ አካባቢዎች ዝርፊያ እና ንጥቂያ የሚፈጸሙ ወንጀለኞችን ለመቆጣጠር የከተማዋ ፖሊስ እየወሰዳቸው ያሉ እርምጃዎች ህግን ያማከሉ ናቸው።…
Read More...

የአዲስ ምዕራፍ አዲስ መንፈስ

የአዲስ ምዕራፍ አዲስ መንፈስ አሜን ተፈሪ ኢህአዴግ ሥር በሰደዱ ችግሮች ተጠልፎ በመውደቅ፤ የስርዓት ቀውስ ሊጋብዝ የማይችል ጠንካራ ድርጅት መሆኑን በሚያምኑ በርካታ የድርጅቱ አባላት እና ደጋፊዎች ዘንድ፤ ያለፉት ሦስት አራት ዓመታት የከባድ ድንጋጤ ዓመታት እንደነበሩ አያጠራጥርም፡፡…
Read More...

ለውጡ መዋቅራዊ እንጂ የቀለም ለውጥ አይደለም

ለውጡ መዋቅራዊ እንጂ የቀለም ለውጥ አይደለም አሜን ተፈሪ አዲሱ አመራር በፖለቲካ፣ በኢኮኖሚ እና በማህበራዊ ዘርፎች የሚወስዳቸው የለውጥ እርምጃዎች፤ አንዳንዶች እንደሚሉት ገና በመልካም ቃላት ወይም በቀለም ቅብ ሥራዎች የተወሰኑ አይደሉም፡፡ ይልቅስ ገና ከመነሻው ጀምሮ አዲሱ…
Read More...

የለውጥ ኃይልነትን…

የለውጥ ኃይልነትን…                                                        ዋሪ አባፊጣ ወጣቱ ኃይል የለውጥ እንቀሳቃሹ ዋነኛ ሞተር ነው። የታገለለትን ዓላማ ከዳር ማድረስ የሚችለው በምክንያታዊ አስተሳሰብ እየተመራ የበኩሉን ድርሻ በመወጣት እንጂ…
Read More...

የተበላሸውን ቆርጣችሁ ጣሉ!

የተበላሸውን ቆርጣችሁ ጣሉ! አባ መላኩ “ጨው ሆይ  ለራስህ ስትል ጣፍጥ፤ አለበለዚያ ድንጋይ ተብለህ ትጣላለህ”። እውነት እውነቱን  እንነጋገር ካልን የኢህአዴግ መስተካከልም ሆነ መበላሸት በቅድሚያ የሚጠቅመውም ሆነ የሚጎዳው አመራሩንና አባሉን ነው። አገርና ህዝብ በቀጣይ  …
Read More...

ዴሞክራሲ የሚጎለብተው  በእነርሱ ነው!

ዴሞክራሲ የሚጎለብተው  በእነርሱ ነው! ወንድይራድ ኃብተየስ አዲስ ዓመትን በአዲስ መንፈስ፣ በአዲስ አስተሳሰብ፣ በአዲስ አቀራረብ ልንቀበለው ይገባል። ከትላንት ልንማር ይገባል። ትላንት በርካታ መልካም ነገሮችን እንዳከናወን ሁሉ ድክመቶችም እንደነበሩብን ካወቅን…
Read More...

የሱዳን ፕሬዚዳንት ኦማር አልበሺር ካቢኔያቸውን በተኑ

ፕሬዚዳንቱ ሀገሪቱን ከገባችበት ኢኮኖሚያዊ ቀውስ ለማውጣት ነባሩን የመንግስት ካቢኔ ሙሉ በሙሉ ከሃላፊነት በማንሳት አዲስ ጠቅላይ ሚኒስርር ሹመዋል። አልበሽር እዚህ ውሳኔ ላይ የደረሱት የመንግስት ፍጆታ ለመቀነስና የገጠማቸውን የምንዛሬ እጥረት ለማስተካከል መሆኑንም ይፋ አድርገዋል፡፡ በከሪ…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy