Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.
Yearly Archives

2018

ችግር ፈችው ህዝብ ነው!

ችግር ፈችው ህዝብ ነው!                                                         ይሁን ታፈረ በኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ የአገር ውስጥ ጉብኝቶች ወቅት፤ “ሁሉም ችግሮች በአንድ ጊዜ ይፈታሉ፣ ችግሮቹንም የሚፈታው ፌዴራል መንግስት…
Read More...

ብርቱው ጥንቃቄ

ብርቱው ጥንቃቄ ገናናው በቀለ የኢፌዴሪ መንግስት የዜጎቹን ደህንነት የማረጋገጥ ኃላፊነት ያለበት በመሆኑ፤ ዜጎች በውጭ አገር መስራት እስከፈለጉ ድረስ በህጋዊ መንገድ የሚሰሩበትን ሁኔታ ለማመቻቸት የውጭ አገር የሥራ ስምሪት አዋጅ በ2008 ዓ.ም አውጥቷል። በዚህ አዋጅ ህገ ወጥ…
Read More...

ስኬቶቹን ለማስቀጠል…

ስኬቶቹን ለማስቀጠል... ገናናው በቀለ ኢትዮጵያዊነት ከአገራችን ተጨባጭ ሁኔታ አኳያ ትርጓሜው ሰፊ ነው። ኢትዮጵያ የብሄሮች፣ ብሄረሰቦችና ህዝቦች አገር ናት። እነዚህ ህዝቦች አንድነታቸው የተሰናሰለው ወደውና ፈቅደው በመሰረቱት አንድ የፖለቲካል ኢኮኖሚ ማህበረሰብ ነው። በአዲሲቷ…
Read More...

ሰላማቸው፣ ሰላማችን…

ሰላማቸው፣ ሰላማችን... ዳዊት ምትኩ የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ በአጎራባች አገራት በማካሄድ ላይ ያሉት ጉብኝቶች በአካባቢያችን ሰላምን ለማረጋገጥ እንዲሁም ልማታችንንና የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታችንን የሚያግዝ መሆኑን የሚያስረዳ ነው። ጉብኝቶቹ የአገሮችን የጋራ…
Read More...

ለሰላም የተዘረጉት እጆች

ለሰላም የተዘረጉት እጆች                                                   ቶሎሳ ኡርጌሳ ኢትዮጵያ ውስጥ እየተሳለጠ ያለው ስርዓት በድቡሽት ቤት ላይ የተገነባ የሚመስለው የኤርትራ መንግስት በሀገራችን ውስጥ ተከስቶ የነበረውን ጊዜያዊ ችግር ተመልክቶ…
Read More...

ለለውጡ ውጤት

ለለውጡ ውጤት                                                         ታዬ ከበደ የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ ጉብኝቶች አገራችን እያካሄደች ካለችው የተሃድሶው እንቅስቃሴ ጋር የሚያያዙ ናቸው። በአሁኑ ሰዓት ተሃድሶው ገና ወደ መሬት…
Read More...

…ለአገሩ!

…ለአገሩ!                                                         ታዬ ከበደ የዓለም ላብ አደሮች ቀን ሚያዚያ 23 ቀን 2010 ዓ.ም በአገራችን ተከብሮ ውሏል። እንደሚታወቀው ለዓለም የላብ አደሮች ቀን በዓል ወይም ሜይ ዴይ ውልደት ቀጥተኛ መነሻ…
Read More...

የአብሮነት ድር

የአብሮነት ድር                                                       ዘአማን በላይ ሰሞኑን የዓለም ባንክ አገራችን በመሰረተ ልማት ግንባታ ዘርፍ ከምስራቅ አፍሪካ መሪ መሆኗን ሪፖርት አውጥቷል። ኢትዮጵያ ለዘርፉ ከፍተኛ የሆነ ኢንቨስትመንት መድባ…
Read More...

የስኬቶቹ ማሳያዎች

የስኬቶቹ ማሳያዎች                                                         ዘአማን በላይ ከመሰንበቻው በሀገራችን የጀርመንና የእስራኤል መሪዎችን እንዲሁም በአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የአፍሪካ ጉዳዮች አማካሪና በተባበሩት መንግስታት ድርጅት…
Read More...

128ን ለመደገፍም ሆነ ለመቃወም ዕውነታን እንረዳ

128ን ለመደገፍም ሆነ ለመቃወም ዕውነታን እንረዳ ፍ.ው በቅርቡ የአሜሪካ ኮንግረስ ያሳለፈው ውሳኔ 128 የተሰኘ አሳሪና ቀፍዳጅ የሆነ ህግ በኢትዮጵያ ያለውን የሰብአዊ መብት አያያዝና መልካም አስተዳደር በተመለከተ ተላልፏል፡፡ውሳኔው የአስገዳጅነት ባህሪ ባይኖረውም በአንድ…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy