Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.
Yearly Archives

2018

ፌዴራሊዝም እና የዴሞክራሲ ተቋማት

ፌዴራሊዝም እና የዴሞክራሲ ተቋማት አባ መላኩ ፌዴራሊዝም ለአዲሲቷ ኢትዮጵያ ምርጫ ብቻ ሳይሆን አማራጭ የሌለው ሥርዓት ነው። ኢትዮጵያ ውስጥ ሁሉንም መብቶች አቻችሎ ሕዝቦችን ለመምራት ፍቱን መድኃኒት ነው። ሥርዓቱ የሕዝቡን ሁለንተናዊ መብቶች በተሟላ መንገድ ለማስጠበቅ ወደር የለውም።…
Read More...

ህገ መንግሥታዊው ሥርዓት

ህገ መንግሥታዊው ሥርዓት ወንድይራድ ኃብተየስ የኢፌዴሪ ህገ መንግሥት ፌዴራላዊ የመንግሥት ሥርዓትን አቋቁማል፡፡ የዚህ ሥርዓት ዋና መለያ የሕዝቦች የራስን ዕድል በራስ የመወሰን መብታቸውን መሠረት ያደረገ ፌዴራላዊ የመንግሥት አወቃቀር፣ አደረጃጀት እና አሠራር ማቋቋሙ ነው።…
Read More...

በቀል የሠላም መንገድን …

በቀል የሠላም መንገድን … ወንድይራድ ኃብተየስ የኢትዮጵያ ህዝቦች  ከምንም በላይ ለሰላም  ዋጋ ይሰጣሉ። ምክንያቱም የኢትዮጵያ ህዝቦች   የሰላም እጦት ጦስ ምን እንደሚያስከትል ከማንም በላይ ያውቁታል።  የኢትዮጵያ ህዝቦች የሰላም እጦት የሚያስከትለው ጣጣ የሚያውቁት በሌሎች ሲደርስ…
Read More...

የእማኝነቱ ምስጢር

የእማኝነቱ ምስጢር                                                        ዘአማን በላይ የዚህ ፅሑፍ አነሳሽ ምክንያት ከመሰንበቻው ዓለም አቀፉ የገንዘብ ተቋም “አይ ኤም ኤፍ” (IMF) በያዝነው የፈረንጆች ዓመት ሀገራችን የስምንት ነጥብ አምስት…
Read More...

የኢትዮጵያ  ህዝቦች አንዳቸው ካላንዳቸው…

የኢትዮጵያ  ህዝቦች አንዳቸው ካላንዳቸው… አባ መላኩ የኢትዮጵያ ህዝቦች መለየት በማይቻልበት ሁኔታ የተቀላቀሉና አንዱ ሌላውን መስሎ ሳይሆን  ሆኖ የሚኖሩ፤ የዘመናት የአብሮነትና የአንድነት ታሪክን የሚጋሩ፣ በጨቋኝና ገዢ ስርዓታት እንኳን ያልተለያዩ ህዝቦች ናቸው። አዲሱ ጠቅላይ…
Read More...

“የቀዩ መስመር” ቅላት

“የቀዩ መስመር” ቅላት                                                       ዘአማን በላይ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ካቢኔያቸውን በአዲስ መልክ ሲያዋቅሩ ከፍተኛ ኃላፊነት ያለበት ካቢኒያቸው ማለፍ የማይገባውን “ቀይ መስመር” ግልፅ…
Read More...

                 የትናንቱ ስህተት አይደገምም

                 የትናንቱ ስህተት አይደገምም ዋኘው መዝገቡ በአገር ደረጃ ተከስተው የነበሩት የፖለቲካና የኢኮኖሚ ቀውሶች ሕዝብን ከፍተኛ ስጋትና ጥርጣሬ ውስጥ ከተውት  ነበር፡፡ የሙስና የመልካም አስተዳደር የፍትሕ የመሬት ቅርምት ችግሮች ሞልተው በመፍሰሳቸው በሕዝቡ…
Read More...

ረብሓ ህዝቢ ንምርግጋፅ!

ረብሓ ህዝቢ ንምርግጋፅ! ሲዒድ መሓመድ እቲ ኣብሃገርና ንዝሓለፉ አስታት 27 ዓመታት ክሳለጥ ዝመፀ ዴሞክራሲያዊ ልምዓታዊን ፖለቲካዊ መስመርና  ኣብ ተግባር ዘውዐሎም ዘተባብዕ ውፂኢት ዘምፅኡ ፖሊሲታት ሃገርና ኩሎም ህዝብታት ኢትዮጵያ በብደረጃኡ ተጠቃሚነቶም ዘረጋግፅ ፍትሓዊ  ልምዓት…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy