Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.
Yearly Archives

2018

በተቃራኒ ጽንፍ የረገጡት መች ሊረቡን!

በተቃራኒ ጽንፍ የረገጡት መች ሊረቡን! አባ መላኩ እንደኔው እናንተንም  ይህ አባባል አግርሞት ይጭርባችሁ  ይሆን ስል አሰብኩና ላካፍላችሁ ወደድኩ።  “ግማሽ የደረሰን ጠርሙስ ለመሙላት እውስጡ ያለውን አፍሶ እንደገና  ለመሙላት መነሳት በየትኛውም መስፈርት ኪሳራና ድካም እንጂ ትርፍ…
Read More...

ሃገሩን ለባለሃገሩ

ሃገሩን ለባለሃገሩ ኢብሳ ነመራ የአሜሪካ መንግስት ጎንግሬስ በቅርቡ ኢትዮጵያን የተመለከተ የምክር ቤት ውሳኔ/House resolution 128  ወይም H.R 128 የተሰኘ የውሳኔ ሃሳብ ማጽደቁ ይታወሳል። ይህ የውሳኔ ሃሳብ በአሜሪካ በሚኖሩ የኢትዮጵያ ተቃዋሚዎች፣  እንዲሁም በኤርትራ…
Read More...

ፌዴራሊዝም እና ኢትዮጵያ

ፌዴራሊዝም እና ኢትዮጵያ ወንድይራድ ኃብተየስ ፌዴራሊዝም የመንግሥት ሥልጣንና ተግባራት በፌዴራል የመንግሥት መስተዳድር እና በክልል መንግሥታት መካከል በሕገ-መንግሥት በግልፅ የሚከፋፈልበት ሥርዓት ነው። በዓለማችን በርካታ አገሮች ፌዴራላዊ የመንግሥት አወቃቀር ሥርዓትን…
Read More...

የጋራ አመለካከትንና ተግባርን ለመፍጠር…

የጋራ አመለካከትንና ተግባርን ለመፍጠር...                                                        ሶሪ ገመዳ በአገራችን ውስጥ መጠየቅም፣ መተቸትም፣ መተራረምም ሊኖር የሚችለው በወሳኝነት ከህዝቡ ሲመጣ ነው። መንግሥትና ሕዝብ በአገራዊ ጉዳዮች ላይ…
Read More...

ዋስትናው

ዋስትናው                                                           ታዬ ከበደ የህግ የበላይነትን ከማረጋገጥ አንፃር የእስረኞች መለቀቅ አኳያ ያለው እውነታ ቀጥተኛ ነው። የእስረኞች መለቀቅ የህግ የበላይነትን አይሸረሽርም እንዲያውም እስረኞች…
Read More...

ነገረ-ኤች አር 128

ነገረ-ኤች አር 128                                                           ሶሪ ገመዳ የአሜሪካ የህግ ምክር ቤት (ኮንግረስ) ኢትዮጵያን አስመልክቶ ሰሞኑን ያወጣው ኤች አር 128 በይዘቱ፣ የኢትዮጵያ መንግስት አስቀድሞ የለያቸውን ችግሮችና…
Read More...

ሰላምና ህዳሴያችን

ሰላምና ህዳሴያችን                                                         ታዬ ከበደ ኢህአዴግና መንግሥት በአገራችን ከቅርብ ጊዜ ወዲህ የተከሰቱትን ችግሮች አንድ በአንድ በመለየት እና ለችግሮቹም መፈጠር መንስዔው የአመራሩ ድክመት መሆኑን በግልጽ…
Read More...

ዶክተር አቢይን የማደናቀፍ ሴራን እናክሽፍ

ዶክተር አቢይን የማደናቀፍ ሴራን እናክሽፍ በ ሂካ መርጋ ሃገራችን ኢትዮጽያ በአዲሱ ጠ/ሚ ዶ.ር አቢይ መመራት ከጀመረች ሳምንታትን አስቆጥራለች፡፡ የዶክተሩ የስራ ጅማሮም ለህብረተ-ሰቡ ትልቅ ደስታን የፈጠረና እንደ ሃገር ትልቅ መነቃቃት ተፈጥሯል፡፡ ነገር ግን ይህ የዶክተር…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy