Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.
Yearly Archives

2018

የህይወት አድን መንገድ

የህይወት አድን መንገድ ገናናው በቀለ የኢፌዴሪ መንግስት የአገሪቱ ዜጎች ማንነታቸው ታውቆና መብቶቻቸው ሁሉ ተከብሮ በውጭ አገራት በህጋዊ መንገድ ሄደው መስራት የሚችሉበት እንዲሁም ለደህንነታቸው አስተማማኝ ዋስትና የሚሰጥ አሰራር ከመፍጠር አኳያ በርካታ ተግባራትን እያከናወነ ይገኛል።…
Read More...

አይቀሬው ለውጥ

አይቀሬው ለውጥ ዳዊት ምትኩ መሪው ድርጅትና መንግሥት እያካሄዱት ባለው የጥልቅ ተሃድሶ እንቅስቃሴ፤ ያለፉ ዓመታት አፈጻጸማቸውን በጥልቀት በመፈተሽ ጠንካራ ጎናችን ለማስቀጠል እና ደካማ ጎኖችን ለማረም የሚያስችሉ የመፍትሔ አቅጣጫዎችን አስቀምጠው ወደ ተግባር ገብተዋል። ከህዝቡም ጋር…
Read More...

ቋሚው አቋም

ቋሚው አቋም ገናናው በቀለ ኢትዮጰያ ከተፋሰሱ አገራት ጋር ባላት ግንኙነት የምትከተለው አቅጣጫ ችግሮችን  በሰላማዊ ውይይትና በድርድር እንዲሁም በሰጥቶ መቀበል መርህ መፍታትን መሰረት ያደረገ ነው። ይህ የአገራችን አቅጣጫ ከተጨባጭ አቅም ላይ የተመሰረተና በዓለም አቀፍ ግንኙነትም…
Read More...

ማንነት ሲጋለጥ

ማንነት ሲጋለጥ ዳዊት ምትኩ በአገራችን የህዝብ ተወካዩች ምክር ቤት በአሸባሪነት የተፈረጀውና ራሱን አርበኞች የግንቦት ሰባት እያለ የሚጠራው ቡድን ከፍተኛ አመራር የሆኑት ነዓምን ዘለቀ ሰሞኑን ከቢቢሲ ዓለም አቀፍ ሚዲያ ሃርድቶክ ፕሮግራም ጋዜጠኛ ጋር ባደረጉት ቃለ ምልልስ የድርጅቱን…
Read More...

የዴሞክራሲ ምህዳር የሚሰፋው በተፎካካሪዎችም ነው

የዴሞክራሲ ምህዳር የሚሰፋው በተፎካካሪዎችም ነው ለሚ ዋቄ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ስራቸውን በይፋ መጀመራቸውን ተከትሎ ለውይይትና ለመቀራረብ በተዘጋጁ መድረኮች ላይ ከተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች ጋር ተገናኝተዋል። በመጀመሪያ ወደኢትዮጵያ ሱማሌ ክልል ነበር የሄዱት። በኢትዮጵያ…
Read More...

እርጥባን ሰብሳቢዎቹ…

እርጥባን ሰብሳቢዎቹ…                                                       ቶሎሳ ኡርጌሳ የዚህ ፅሑፍ አቅራቢ ራሱን “አርበኞች ግንቦት ሰባት” እያለ የሚጠራውን ቡድን መጠሪያ አይቀበለውም። ምክንያቱም በሀገራችን የህዝብ ተወካዩች ምክር ቤት…
Read More...

የእነ “ሂዮማን ራይትስ ዎች” ልፈፋ ግልባጭ

የእነ “ሂዮማን ራይትስ ዎች” ልፈፋ ግልባጭ                                                                  ዘአማን በላይ የአሜሪካ ኮንግረስ አባላት ውስጥ አንድ የተለመደ አሰራር አለ። ይኸውም አባላቱ በመቶ ሺህዎች የሚቆጠሩ ዶላሮችን (እንደ…
Read More...

ተገቢ ንግግር፤ ለሚገባው ህዝብ!

ተገቢ ንግግር፤ ለሚገባው ህዝብ!                                                       ቶሎሳ ኡርጌሳ የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ በትግራይ ክልል መቐለ ከተማ ተገኝተው ባደረጉት ንግግር፤ ትግራይንና ህዝቧን የሚመጥኑና ማንነታቸውን…
Read More...

ቅድሚያ ተጋላጭነትን ለመቀነስ…

ቅድሚያ ተጋላጭነትን ለመቀነስ…                                                   ዘአማን በላይ የሀገራችን ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ህዝቦች ወቅታዊ የኑሮ ሁኔታ ቀደም ሲል ከነበረው ‘ማንነታቸው’ ጋር ሲነፃፀር በእጅጉ ተሻሽሏል፡፡ ትናንት አንገታቸውን…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy