Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.
Yearly Archives

2018

የኦሮሚያ ክልል ከባለሀብቶች ጋር በቅርበት ለመስራት ዝግጁ ነው- አቶ ለማ መገርሳ

የኦሮሚያ ክልል ከባለሀብቶች ጋር ተቀራርቦ ለመስራት ዝግጁ መሆኑን የክልሉ ርእሰ መስተዳደር አቶ ለማ መገርሳ አስታወቁ። ርእሰ መስተዳደሩ ከቤት ንብረታቸው ላይ የተፈናቀሉ ወገኖችን ለመደገፍ ከተለያዩ ባለሀብቶች የተበረከተውን የገንዘብ ድጋፍ በተረከቡበት ወቅት ነው ይህንን ያሉት። አቶ…
Read More...

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ ተቃዋሚ የፖለቲካ ፓርቲዎች የተሟላ ፖሊሲን ይዘው በመቅረብ ብቁ ተፎካካሪ መሆን እንደሚገባቸው ገለፁ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ተቃዋሚ የፖለቲካ ፓርቲዎች ለህዝቡ አማራጭ ሆኖ ለመገኘት ለሚያደርጉት ጥረት ምስጋና አቀረቡ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ዛሬ በብሄራዊ ቤተመንግስት ከተቃዋሚ የፖለቲካ ፓርቲዎች አመራሮች ጋር ለእራት ተቀምጠዋል። በዚሁ ስነ ስርዓት ላይ ጠቅላይ ሚኒስትር…
Read More...

ለ286 የአውሮፕላን አብራሪዎች ፍቃድ መስጠቱን የኢትዮጵያ ሲቪል አቪዬሽን ባለስልጣን አስታወቀ

በተያዘው በጀት ዓመት ለ286 አዳዲስ የአውሮፕላን አብራሪዎች ፍቃድ መስጠቱን የኢትዮጵያ ሲቪል አቪዬሽን ባለስልጣን አስታወቀ። ባለሰልጣኑ ፍቃዱን የሰጠው በበጀት አመቱ ዘጠኝ ወራት ነው። የኢትዮጵያ ሲቪል አቪዬሽን ባለስልጣን የማስታወቂያና የህዝብ ግንኙነት ስራ አስኪያጅ አቶ አንሙት…
Read More...

 የተለያዩ ሀገራት መሪዎች ለኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ የደስታ መግለጫ ልከዋል።

የተለያዩ ሀገራት መሪዎች ለኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ የደስታ መግለጫ ልከዋል። የብሪታንያዋ ጠቅላይ ሚኒስትር ቴሬዛ ሜይ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ የእንኳን ደስ አልዎት መልእክት ከላኩት መሪዎች ውስጥ ይገኛሉ። ጠቅላይ ሚኒስትሯ በመልእክታቸው በሁለቱ…
Read More...

ምሶሶው

ምሶሶው                                                      ደስታ ኃይሉ ባለፉት 16 ዓመታት በአገሪቱ ለተመዘገበው እድገት ግብርናው ከፍተኛ ሚና ተጫውቷል። በተለይም በሁለተኛው የዕድገት ትራንስፎርሜሽን ዕቅድ የትግበራ ዘመን የአትክልት ምርት…
Read More...

የአገራቱ መድን

የአገራቱ መድን                                                     ይሁን ታፈረ ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ለታችኛዎቹ አገራት የስጋት ምንጭ ሳይሆን አብሮነትን የሚያለመልም ነው። በዚህም የህዳሴ ግድብ ውሃውን በማይዋዥቅ መልኩ ዓመታዊ ፍሰቱን ጠብቆ…
Read More...

የአሰያየሙ ሒደት

የአሰያየሙ ሒደት                                                              ደስታ ኃይሉ አዲሱ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ የተሰየሙበት ሂደት ግልፅና ቀጥተኛ እንዲሁም ዴሞክራሲያዊ ነው። በተለይ በቅድሚያ የመሪው ድርጅት ስራ አስፈፃሚ…
Read More...

ትሩፋቶቹን ለማግኘት…

ትሩፋቶቹን ለማግኘት…                                                      ይሁን ታፈረ የሰላም መኖር ለኢንቨስትመንት ያለውን ፋይዳ ከፍተኛ መሆኑ አያጠያይቅም። የሰላም መጥፋትም ኢንቨስትመንት እንዳይኖር እንደሚያደርገውም እንዲሁ። ስለሆነም አገራችን…
Read More...

ትርጉም ያለው ለውጥ እንዲመጣ…

ትርጉም ያለው ለውጥ እንዲመጣ…                                                         ዘአማን በላይ በኢፌዴሪ ህገ መንግስት አንቀፅ 93 ንዑስ አንቀፅ አምስት ላይ፤ “በሀገሪቱ የአስቸኳይ አዋጅ በሚታወጅበት ወቅት የህዝብ ተወካዩች ምክር ቤት…
Read More...

የኮንፈረንሱን እውነታዎች በጨረፍታ

የኮንፈረንሱን እውነታዎች በጨረፍታ                                                     ቶሎሳ ኡርጌሳ መቐለ። ሰሜናዊት ኮከብ። ፅዱና ውብ ከተማ። ሰሞኑን አንድ ህዝባዊ ኮንፈረስ አካሂዳ ነበር። ይህ ኮንፈረንስ በሀገሪቱ ህዝቦች መካከል ተፈጥሮ የነበረውን…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy