Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.
Yearly Archives

2018

ምቹ ሁኔታ ፈጣሪው

ምቹ ሁኔታ ፈጣሪው                                                        ሶሪ ገመዳ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ የሚነሳው የህዝቡ የሰላም ባለቤትነት እውን ሲሆንናና አፈጻጸሙ ተገምግሞ አላስፈላጊ መሆኑ ሲረጋገጥ መሆኑ ግልፅ ነው። እስካሁን ባለው ሂደት…
Read More...

…መገለጫዎቹ እና ጠባቂዎቹ

…መገለጫዎቹ እና ጠባቂዎቹ                                                                ሶሪ ገመዳ የመከላከያና የደህንነት ተቋማት የፌዴራላዊ ስርዓቱ መገለጫና ጠባቂዎች ናቸው። ከሌሎቹ መንግስታዊ ተቋማት የሚለያቸው ምንም ነገር የለም። ልክ…
Read More...

…የበላይም ሆነ የበታች ህዝብ የለም!

...የበላይም ሆነ የበታች ህዝብ የለም! ገናናው በቀለ ህዝብ እንደ ህዝብ የበላይ ወይም የበታች ሊባል አይችልም። ሁሉም ህዝብ እኩል ነው። የአንድ ብሄር የበላይነት በአዲሲቷ ኢትዮጵያ ውስጥ ቦታ የለውም። በተለይ የትግራይ ተጠቃሚነት አለ እየተባለ በተሳሳተ ግንዛቤ ሳቢያ የኢኮኖሚ-…
Read More...

የጋራ ቁርኝት—ለአገር ዕድገት

የጋራ ቁርኝት—ለአገር ዕድገት ዳዊት ምትኩ በቅርቡ በህዝብ ተወካዮች ምከር ቤት በጠቅላይ ሚኒስትርነት የተሰየሙት ዶክተር አብይ አህመድ ሚና እንደ አመራር ከፍተኛ ነው። ይሁንና ሁሉንም ነገር ጠቅላይ ሚኒስትሩ ወይም መሪ ድርጅታቸው ብቻ ይሰሩታል ብሎ ማሰብ አይቻልም። ሁሉም ነገር…
Read More...

ሰላም ለሁላችን!

ሰላም ለሁላችን! ገናናው በቀለ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ በፓርላማ ንግግራቸው የውጭ ግንኙነትን አስመልክቶ በተለይ ለኤርትራ መንግስት ያደረጉት ጥሪ በሁለቱ በታሪክና በደም በተሳሰሩ ህዝቦች መካከል የሻከረውን ግንኙነት ሊያሻሽል የሚችል ነው። ጥሪው በጦርነት ተዋግተው…
Read More...

ማረጋገጫው…!

ማረጋገጫው…! ዳዊት ምትኩ የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ የመሰረት ድንጋይ የተጣለበት ሰባተኛ ዓመት ግድቡ እየተገነባ በሚገኝበት በጉባ ተከብሯል። የዚህ ፅሑፍ አቅራቢ በአከባበሩ ወቅት በጉልህ ያልተጠቀሱ አንዳንድ የግድቡ እውነታዎችን በማንሳት ሃቆቹ የሀገራችን ህዝቦች ምን ያህል…
Read More...

ዛሬም ያልተሻገርነው ችግር…  

ዛሬም ያልተሻገርነው ችግር…   ወንድይራድ ኃብተየስ ሰውን የሚሸጡ፣ በሰው ደም ለመበልፀግ የሚፈልጉ ሕገ ወጥ ደላሎችን ከመንግሥት ጎን በመሰለፍ  ለሕግ አሳልፎ መስጠት የሁሉም ዜጋ ኃላፊነትና ግዴታ ነው። ሕገ ወጥ ስደት የዜጎችን ደህንነት አደጋ ላይ የሚጥል ድርጊት ነው። የችግሩ…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy