Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.
Yearly Archives

2018

ስለሠላም እንዘምር

ስለሠላም እንዘምር                    አባ መላኩ                   በየመንደሩ ላለው የሠላም ሁኔታ ዋነኛው መሠረት ሕዝቡ ነው። በዚያ አካባቢ ለሚከሰት ማናቸውም የፀረ ሠላም ድርጊት መልሶ የሚጎዳው እርሱን በመሆኑ ለሠላሙ ይበልጥ መትጋት አለበት። እንዲህ ዓይነቱ…
Read More...

ህገ መንግስታዊ መንገዶች

ህገ መንግስታዊ መንገዶች                                                           ደስታ ኃይሉ የአገራችን ህገ መንግስትና ፌዴራላዊ ሥርዓት ለሰላም የላቀ ዋጋ ይሰጣሉ። የህገ መንግስቱ ዋነኛ ማጠንጠኛ የሆኑትን ሰላም፣ ልማትና ዴሞክራሲ ናቸው።…
Read More...

የዓይናችን ብሌን

የዓይናችን ብሌን                                                        ይሁን ታፈረ የሰላምን ፋይዳ ከቤተሰብ፣ ከአካባቢ፣ ከአገር አኳያ ብንመለከተው ለምን የዓይናችን ብሌን እንደምናደርገው እንገነዘባለን። ሰላም ከሌለ ቤተሰብ መስራት አይችልም፣ ልጁን…
Read More...

ከልማቱ ባሻገር

ከልማቱ ባሻገር                                                         ደስታ ኃይሉ በየክልሉ እየተገነቡ ያሉ የመሰረተ ልማት እና የማኅበራዊ አገልግት መስጫ ተቋማት ግንባታ ተጠናክረው ቀጥለዋል። በተለይ በኢንቨስትመንት አዳዲስ የገቡ ባለሃብቶችና ወደ…
Read More...

ትኩረት ለተፈናቃዮች

ትኩረት ለተፈናቃዮች                                                          ይሁን ታፈረ በኦሮሚያና በኢትዮጵያ ሶማሌ የድንበር አካባቢዎች ተከስቶ በነበረው ግጭት ከሁለቱም አካባቢዎች ዜጎቻችን ተፈናቅለው እንደነበር ይታወሳል። ከእነዚህ ዜጎቻችን…
Read More...

ህገ መንግስታዊ መንገዶች

ህገ መንግስታዊ መንገዶች                                                           ደስታ ኃይሉ የአገራችን ህገ መንግስትና ፌዴራላዊ ሥርዓት ለሰላም የላቀ ዋጋ ይሰጣሉ። የህገ መንግስቱ ዋነኛ ማጠንጠኛ የሆኑትን ሰላም፣ ልማትና ዴሞክራሲ ናቸው።…
Read More...

የሰላም ንፅፅሮሽ

የሰላም ንፅፅሮሽ ዳዊት ምትኩ ሰላም በግለሰብ፣ በቤተሰብና በሀገር ላይ የሚያስከትለው ችግር ተዘርዝሮ አያልቅም። ሰላም የሰው ልጅ ወጥቶ ሰርቶ እንዲገባ፣ ቤተሰብ ልጅ ወልዶ ስሞ ለወግ ማዕረግ እንዲያበቃ፣ ልጅን ወደ ለማስተማር፣ የተመረተና የተሰበሰበ ምርት እንዲሰበሰብ፣ ሸቀጥ…
Read More...

በሩን እንዝጋ

በሩን እንዝጋ ገናናው በቀለ የኢትዮጵያ ችግር የውስጥ ተጋላጭነት ነው። የውስጥ ተጋላጭነታችንን ማስወገድ በቻልን ቁጥር ለውጭ ሃይሎች ያለን ተጋላጭነት ይቀንሳል። መፍትሔያችንም የሚመነጨው ከውስጥ እንጂ ከውጭ አይደለም። የውጭ እጆች እንዲገቡ በር የከፈትነው እኛው በራሳቸን ቀዳዳ…
Read More...

ሰላምና የህዳሴው ግድብ

ሰላምና የህዳሴው ግድብ ገናናው በቀለ አገራችን እንደ ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ዓይነት ትላልቅ ፕሮጀክቶችን መገንባት የቻለችው አስተማማኝ ሰላም በመስፈኑ ነው። ህብረተሰቡም ቢሆን የባንዴራዬ ፕሮጀክት ነው ብሎ ለህዳሴው ግድብ  አስተዋፅኦ ሊያደርግ የሚችለው በአገሩ በሰላም ኖሮ…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy