Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.
Yearly Archives

2018

መውጫው ቀዳዳ

መውጫው ቀዳዳ ዳዊት ምትኩ በአሁኑ ሰዓት የድርቅ ተጎጅዎች ቁጥር 7 ነጥብ 8 ሚለዩን መድረሱን መንግሥት አስታውቋል። ምንም እነኳን ይህ ቁጥር ቀላል ባይሆንም በቀውስ ውስጥ ሆነን እንኳን የልማት ስራዎቻችን ቀጥለዋል። በአሁኑ ሰዓት መንግስት ለእነዚህ በርካታ ቁጥር የድርቅ ተጎጂ ዜጎች…
Read More...

ጉዳት ለደረሰባቸዉ 302 የኢንቨስትመንት ተቋማት ድጋፍ እየተደረገ ነው

ጉዳት ለደረሰባቸዉ 302 የኢንቨስትመንት ተቋማት ድጋፍ እየተደረገ ነው ባለፈው አንድ ዓመት ተኩል በሀገሪቱ አንዳንድ አካባቢዎች ተፈጥሮ በነበረዉ አለመረጋጋት ጉዳት ለደረሰባቸዉ የኢንቨስትመንት ተቋማት መንግስት ድጋፍ ማድረግ ጀምሯል። ጉዳት ለደረሰባቸዉ የኢንቨስትመንት ተቋማት…
Read More...

ድብቁ ዓላማ

ድብቁ ዓላማ                                                      ቶሎሳ ኡርጌሳ የቀለም አብዮት (Colour Revolution) ከራሳቸው ፖለቲካዊ-ኢኮኖሚ ፍልስፍና ውጭ የሌሎችን መስማትና ማየት የማይፈልጉ አክራሪ ኒዮ-ሊበራል ሃይሎች በአንድ ሀገር…
Read More...

እንዳንዘናጋ…!

እንዳንዘናጋ…!                                                    ቶሎሳ ኡርጌሳ ፅንፈኛው ኃይል በሀገራችን ውስጥ የተለያዩ የአድማ ጥሪዎች ሲያስተላልፍ ነበር። ግና አልቀናውም። የአድማ ጥሪው አልተሳካም። ህዝቡ የሰላምን ዋጋ በሚገባ እየተገነዘበ ነው።…
Read More...

የዘላቂ ወዳጅነትም ዋጋ ይታወስ

የዘላቂ ወዳጅነትም ዋጋ ይታወስ አለማየሁ አ ባለፉ ሁለት ዓመታት በተወሰኑ የሃገሪቱ አካባቢዎች ማንነትን መሰረት ያደረጉ ግጭቶች አጋጥመዋል። የግጭቶቹ መንስኤ ከማንነትና ከወሰን ይገባኛል ጥያቄ ጋር የተያያዘ ነው። ከእነዚሀ መሃከል በአማራ ክልል ሰሜን ጎንደር ዞን ከቅማት የማነነት…
Read More...

ሠላም ለራስ ነው

ሠላም ለራስ ነው ኢብሳ ነመራ የሰው ልጅ በህይወት የመኖር ፍላጎት የተሰጠው ሳይሆን አብሮት የተፈጠረ ደመነብስዊ ነው። ሌሎች ሰብአዊ መብቶችና ፖለቲካዊ ነጻነቶች የመነጩት ከዚህ ሰዎች ያለ ምርጫ ከሚመርጡት በህይወት የመኖር ፍላጎት ነው። የሰው ልጆች በህይወት የመኖር ደመነብሳዊ…
Read More...

ከየት ነው ሳይሆን ማን ነው?

ከየት ነው ሳይሆን ማን ነው? አለማየሁ አ የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትርና የገዢው ፓርቲ ኢህአዴግ ሊቀመንበር ሃይለማርያም ደሳለኝ በገዛ ፍቃዳጀችው ከሃላፊነታቸው ለመነሳት ጥያቄ ካቀረቡ ሁለተኛ ወራቸውን ይዘዋል። ኢህአዴግ ከድርጅቱ ሊቀመንበርነት የመነሳት ጥያቄያቸውን ተቀብሏቸዋል።…
Read More...

‘…እንዴት ነፃ ልውጣ?’

‘...እንዴት ነፃ ልውጣ?’                                                   ዘአማን በላይ በግራ እጇ አንጓ አካባቢ ክብ የኢፌዴሪ መንግስት ባንዴራን አጥልቃለች። በቀኝ እጇ ደግሞ ህገ መንግስታችንን ይዛለች። ጠይምና የደም ግባት ያላት ድንቡሽቡሽ ታዳጊ…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy