Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.
Monthly Archives

January 2019

‹‹በምህረት አዋጁ የተፈቱ ታራሚዎች ወደ ማህበረሰቡ የሚቀላቀሉበት መንገድ መመቻቸት አለበት›› አቶ ዘለቀ ዳላሎ የፌዴራል የይቅርታና ምህረት ቦርድ ጽሕፈት…

አዲስ አበባ፡- መንግሥት በምህረት አዋጁ የተፈቱ ታራሚዎች ወደ ማኅበረሰቡ የሚቀላቀሉበትን  መንገድ ማመቻቸት እንዳለበት የፌዴራል የይቅርታና ምህረት ቦርድ ጽሕፈት ቤት ኃላፊ ገለጹ፡፡ የፌዴራል የይቅርታና ምህረት ቦርድ ጽሕፈት ቤት ኃላፊ አቶ ዘለቀ ዳላሎ በተለይ ከአዲስ ዘመን ጋር…
Read More...

ካቅማቸው በላይ ታክስ የተጠላባቸው ከ6 ሺህ በላይ የሚሆኑ ነጋዴዎች እዳ ተሠረዘ

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ባለስልጣን ከተማ አቀፍ የታክስ ንቃናቄ መድረክ እያካሄደ ነው፡፡ ንቅናቅው "ግዴታዬን እወጣለሁ ፣ መብቴንም እጠይቃለሁ!" በሚል መርህ ቃል ነው እየተካሄደ የሚገኘው፡፡ በንቅናቅው መክፈቻ ንግግር ያደረጉት ምክትል ከንቲባ እንጅነር ታከለ ኡማ…
Read More...

በውጭ ጉዳይ ሚንስትሩ የተመራ የልኡካን ቡድን ወደ ጅቡቲ አቀና

በውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዶ/ር ወርቅነህ ገበየሁ የተመራው ከፍተኛ የመንግስት ልኡካን ቡድን ዛሬ ወደ ጅቡቲ አቀና። የልዑካን ቡድኑ ወደ ሥፍራው ያቀናው በ15ኛው የኢትዮ-ጂቡቲ የሚኒስትሮች የጋራ ኮሚሽን ስብሰባ ለመሳተፍ መሆኑን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ጽህፈት ቤት ገልጿል።…
Read More...

በኢትዮጵያ የሳውዲ ኢምባሲ የሥራ ቪዛ መስጠት ጀመረ

ከሳውዲ አረቢያ ጋር በተደረገው የሁለትዮሽ ስምምነት መሰረት በህጋዊ መንገድ ለሚሄዱ ሰራተኞች የቪዛ አገልግሎት መሰጠት መጀመሩን የሰራተኛና ማህበራዊ ጉዳይ ሚንስቴር አስታወቀ፡፡ የሰራተኛና ማህበራዊ ጉዳይ ሚንስቴር የህዝብ ግንኙነት ዳይሬክተር አቶ አስፋው ይርጋለም…
Read More...

‹‹ሀገርን መወከል ከባድ ሃላፊነት ነው›› የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዶ/ር ወርቅነህ

የኢፌዴሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴት ሚኒስትር ዶ/ር ወርቅነ ገበየው አዲስ ለተሸሙትና ለነባር አምባሳደሮች በተዘጋጀው ስልጠና መድረክ ላይ ሀገርን መወከል ከባድ ሃላፊነት መሆኑን ተናገሩ፡፡ ይህ ስልጠና በተለያዩ አጀንዳዎች ላይ የሚያተኩር ሲሆን በዋናነት ግን የኢትዮጵያን ብሄራዊ ጥቅም…
Read More...

“ሹክሹክታ”—ልሳነ አሉባልታ

የአንሸኳሿኪው ሚዲያ አስገራሚ ነገር፤ በአደባባይ በዜና የተነገረን ሃቅ ከዶክተር ወርቅነህ ጋር የግድ አጣብቆ በመስፋት “ሹክሹክታ ነው” ሊለን ሁሉ መዳዳቱ ነው። “አይ አለማፈር” አሉ ሼህ ከድር። በመገናኛ ብዙሃን የተነገረ አንድ ጉዳይ እንደምን መንሾካሾኪያ ሊሆን እንደሚችል የሚያውቀው…
Read More...

ስልጣን የሚያዘውም፣ ስልጣን ላይ መቆየት የሚቻለውም ህዝብ ሲፈቅድ ብቻ ነው፤ – አቶ ታዬ ደንደኣ

ኣንኛውም ፓርቲ ስልጣን መያዝ የሚችልውም ሆነ ስልጣን ላይ መቆየት የሚችለው ህዝብ ሲፈቅድ ብቻ መሆኑን ተገንዝቦ መንቀሳቀስ እንደሚገባ የኦሮሮሞ ዴሞክራቲክ ፓርቲ ማዕከላዊ ጽህፈት ቤት የኮሙኒኬሽን ዳይሬክተር አቶ ታዬ ደንደኣ አሳሰቡ፡፡ አቶ ታዬ፣ በኦሮሚያ ክልል ያለውን የሰላም ሁኔታ…
Read More...

‹ቅድሚያ መከናወን የሚገባቸው ተግባራት ሳይጠናቀቁ ወደምርጫ መግባት ለውጡን መቀልበስ ይሆናል››-ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ የአርበኞች ግንቦት ሰባት ንቅናቄ…

መንግሥት በአገሪቱ ለውጥ ለማምጣት ከሚሰራባቸው ዘርፎች ዋነኛው የዴሞክራሲ ተቋማትን ማጎልበት ነው፡፡ በዚህም ከጥቂት ወራት አስቀድሞ በመንግሥት በተደረገ ጥሪ ከአገር ውጭ የነበሩ የተለያዩ የፖለቲካ ድርጅቶች ወደ አገር እንደገቡ ይታወቃል፡፡ አርበኞች ግንቦት ሰባት ንቅናቄም ጥሪውን ተቀብሎ…
Read More...

የትግራይ ህዝብ ህጋዊ በሆነው የመከላከያ ሰራዊት እንቅስቃሴ ሊረበሽ አይገባም—ዶክተር ደብረጽዮን ገብረሚካኤል

የትግራይ ህዝብ ህጋዊ በሆነው የመከላከያ ሰራዊት እንቅስቃሴ ሊረበሽ አይገባም---ዶክተር ደብረጽዮን ገብረሚካኤል (ኢ.ፕ.ድ) የትግራይ ህዝብ ህጋዊ በሆነው የመከላከያ ሰራዊት ከቦታ ወደ ቦታ መንቀሳቀስ ሳይረበሽ በልማቱ ላይ ሊያተኩር እንደሚገባ የክልሉ ምክትል ርዕሰ-መስተዳደር ዶክተር…
Read More...

<<ቃልን ማጠፍ በኦሮሞ ባህል የተለመደ አይደለም>> አቶ ገላሳ ዲልቦ የሽግግር አካል ኦነግ ሊቀመንበር

በትግል ውስጥ ወደ 45 ዓመታት ያህል ቆይተዋል፡፡ ለበርካታ ዓመታትም በውጭ አገር የቆዩ ሲሆን፣ ወደ አገር ቤት የገቡት ደግሞ የጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐብይ አህመድን ጥሪ ተከትሎ በታህሳስ ወር ማጠናቀቂያ ላይ ነው – አቶ ገላሳ ዲልቦ ፡፡ ለራሳቸው የሚበቃቸውን ያህል መማራቸውን…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy