NEWS

አንድ አሜሪካዊ ዛሬ በአዲስ አበባ ለ168ኛ ጊዜ ደም ለገሱ

By Admin

February 19, 2019

በ14 አገሮች በስድስት አህጉሮች እንዲሁም በአገራቸው ደግሞ በስድስት ግዛቶች በመዘዋወር ደም በመለገስ የሚታወቁት ሚስተር አርጁን ራሳድ ማናሊ የተባሉት አሜሪካዊ ዛሬ የካቲት 12 ቀን 2011 ዓም በአዲስ አበባ በመገኘት ለ168ኛ ጊዜ ደም ለግሰዋል።