Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.
Monthly Archives

March 2019

የአማራና የትግራይ ህዝቦች ወደ ግጭት የሚገቡበት አንዳችም ምክንያት የለም – ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ

”ክፉና ደጉን በጋራ ያሳለፉት የአማራና የትግራይ ህዝቦች ወደ ግጭት የሚገቡበት አንዳችም ምክንያት የለም” ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ተናገሩ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ክልሎች የማይመስላቸውን አካሄድ በግልጽ የመቃወም ልምምድ እያዳበሩ መሆኑንም ገልጸዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ዛሬ…
Read More...

ኢትዮጵያዊያን የሚገጥሟቸውን ፈተናዎች መከላከል ይችሉ ዘንድ በችግሮቻቸው ዙሪያ የመነጋገር ባህልን ሊያዳብሩ ይገባል ተባለ

ኢትዮጵያዊያን ጠንካራ መተማመንን በመገንባት የሚገጥሟቸውን ፈተናዎች በጋራ መከላከል ይችሉ ዘንድ በችግሮቻቸው ዙሪያ በግልፅ የመነጋገር ባህልን ማዳበር ግድ እንደሚላቸው የፖለቲካ መሪዎች ገለፁ። በጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት ‘አዲስ ወግ’  በሚል ያዘጋጀውና ባለፈው አንድ አመት የአገሪቱ…
Read More...

የአማራ ክልል ሕዝብ ሰላምን ለማስፈንና ለውጡን ለማራመድ ድርሻውን እንዲወጣ ርዕሰ መስተዳድሩ ጠየቁ

 የአማራ ክልል ሕዝብ ሰላምን ለማስፈንና ለውጡን ለማራመድ ከአመራሩ ጎን በመቆም ድርሻውን መወጣት እንደሚጠበቅበት የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ጠየቁ። ”በአማራ ክልል የታክስ  አምባሳደሮች የምክክር መድረክ” ትናንት ተካሂዷል። ርዕሰ መስተዳድሩ ዶክተር አምባቸው መኮንን በመድረኩ ላይ…
Read More...

“የሚመጡ መንግስታት ኢትዮጵያ ከኔ በኋላም ትቀጥላለች ብለው ማመን አለባቸው”- አቶ ሌንጮ ለታ

“የሚመጡ መንግስታት ኢትዮጵያ ከኔ በኋላም ትቀጥላለች ብለው ማመን አለባቸው ሲሉ የኦሮሞ ዴሞክራሲያዊ ግንባር ሊቀመንበር አቶ ሌንጮ ለታ ገለጹ። በጠቅላይ ሚኒስትር ፅህፈት ቤት አዘጋጅነት ትናንት በተካሄደው ‘አዲስ ወግ’  በተሰኘው ውይይት ላይ ባለፈው አንድ ዓመት የመጣውን ለውጥ ብሎም…
Read More...

ሰላምና ዴሞክራሲን ጨምሮ የአስተዳደር ምሰሶዎች በሆኑ ስድስት ጉዳዮች ላይ ያተኮረ መርሃ ግብር ሊተገበር ነው

የኢትዮጵያ መንግሥት ሰላምና ዴሞክራሲን ጨምሮ የአስተዳደር ምሰሶዎች በሆኑ ስድስት ጉዳዮች ላይ ያተኮረ መርሃ ግብር ሊተገብር መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ አስታወቁ። ጠቅላይ ሚኒስቴሩ ዛሬ የደብረ ብርሃን ኢንደስትሪ ፓርክን መርቀው በከፈቱበት ወቅት እንዳስታወቁት፤…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy