ጠ/ሚር ዐቢይ አሕመድ ከደሴ ከተማ ነዋሪዎች ጋር ውይይት አካሄዱ * (ኢ.ፕ.ድ)
ጠ/ሚር ዐቢይ አሕመድ ከምክትል ጠ/ሚር ደመቀ መኮንንና ከአማራ ክልልላዊ መንግሥት ርዕስ መስተዳድር አምባቸው መኮንን ጋር በመሆን ከደሴ ከተማ ነዋሪዎች ጋር ዛሬ ሰኔ 8 ቀን 2011 ውይይት አካሄዱ::