Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.
Monthly Archives

July 2019

ከተማ አስተዳደሩ በሀገር አቀፍ ደረጃ በቀን 200 ሚሊየን ችግኞችን ለመትከል ለተያዘው እቅድ ቅድመ ዝግጅት ማድረጉን አስታወቀ

ከተማ አስተዳደሩ በሀገር አቀፍ ደረጃ በቀን 200 ሚሊየን ችግኞችን ለመትከል ለተያዘው እቅድ ቅድመ ዝግጅት ማድረጉን አስታወቀ አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 18፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በሀገር አቀፍ ደረጃ በቀን 200 ሚሊየን ችግኞችን ለመትከል ለተያዘው…
Read More...

ደኢህዴን የሀዋሳ ከተማ አስተዳደር፣ የሲዳማና የሀድያ ዞን ከፍተኛ ባለስልጣናትን ከኃላፊነት አገደ

ደኢህዴን የሀዋሳ ከተማ አስተዳደር፣ የሲዳማና የሀድያ ዞን ከፍተኛ ባለስልጣናትን ከኃላፊነት አገደ (ኢ.ፕ.ድ) ደኢህዴን የሀዋሳ ከተማ አስተዳደርን ጨምሮ የሲዳማ እና የሀድያ ዞን ከፍተኛ ባለስልጣናትን ከኃላፊነት አደገ። የደቡብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ…
Read More...

የደኢህዴን ህልውናን ለማረጋገጥ አመራሩ በትኩረት ሊንቀሳቀስ ይገባል”-ወ/ሮ ሙፈሪያት

የደኢህዴን ህልውናን ለማረጋገጥ አመራሩ በትኩረት ሊንቀሳቀስ ይገባል''-ወ/ሮ ሙፈሪያት የደኢህዴን ህልውና ለማረጋገጥ አመራሩ ከምንጊዜውም በላይ በትኩረት ሊንቀሳቀስ እንደሚገባ የድርጅቱ ሊቀመንበር ወይዘሮ ሙፈሪያት ካሚል አሳሰቡ። ክልል አቀፍ የደኢህዴን ከፍተኛ አመራሮች የምክክር…
Read More...

ጨፌ ኦሮሚያ መደበኛ ጉባኤውን እያካሄደ ነው 

ጨፌ ኦሮሚያ መደበኛ ጉባኤውን እያካሄደ ነው ********************************** (ኢ.ፕ.ድ ) ጨፌ ኦሮሚያ መደበኛ ጉበኤውን እያካሄደ ነው፡፡ የጨፌ ኦሮሚያ አፈ ጉባኤ ሎሚ በዶ በጉባኤው የመክፈቻ ፕሮግራም ላይ እንዳሉት÷ በክልሉ አስተማማኝ ሰላም እንዲኖር እና…
Read More...

ተመራቂዎች የአንዱ ክልል ነዋሪ በሌላኛው ክልል ለመኖር የምትመች ኢትዮጵያን ለመፍጠር መስራት አለባቸው” ዶ/ር ዐቢይ አህመድ

''ተመራቂዎች የአንዱ ክልል ነዋሪ በሌላኛው ክልል ለመኖር የምትመች ኢትዮጵያን ለመፍጠር መስራት አለባቸው'' ዶ/ር ዐቢይ አህመድ (ኢ.ፕ.ድ) ተመራቂዎች የአንዱ ክልል ነዋሪ በሌላኛው ክልል ለመኖር የምትመች ኢትዮጵያን ለመፍጠር መስራት አለባቸው ሲሉ የኢፌዲሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy