Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.
Monthly Archives

August 2019

በሱዳን የሰላም ስምምነት የአፍሪካ ህብረትና ኢትዮጵያ ስኬታማነት

ሱዳንን ለ30 ዓመታት የገዛው የፕሬዚደንት አልበሽር መንግስት በሱዳን ወታደራዊ ኃይል ከስልጣን ከተወገደ ወዲህ ወታደራዊ ምክር ቤቱ ሀገሪቱን እየመራ ይገኛል:: ወታደራዊ ምክር ቤቱና ተቃዋሚ ኃይሎች በተደጋጋሚ ስልጣን ለመጋራት ቢደራደሩም ሳይሳካ ቆይቷል:: በተለይም የአፍሪካ ሕብረትና…
Read More...

ጠ/ሚ ዶ/ር አብይ አህመድ ለአሸንዳ/ሻደይ/አሸንድዬ/ሶለል በዓል ያስተላለፉት የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት እንኳን ለአሸንዳ/ሻደይ/አሸንድዬ/ሶለል በዓል…

በሀገራችን ሴቶችን ወደ አደባባይ እንዲወጡ አስተዋጽኦ ሲያደርጉ ከኖሩት በዓሎቻችን መካከል አንዱ አሸንዳ/ ሻደይ/አሸንድዬ/ሶለል በዓል ነው። በዚህ ምድር አረንጓዴ በለበሰችበት በክረምቱ ወቅት በነሐሴ ወር አጋማሽ በትግራይና በአማራ ክልሎች በሚከበረው በዚህ በዓል ወጣት ሴቶች ልዩ የሆነ የሀገር…
Read More...

‹‹…በማሽን አከራይ፣ በድለላ የስራ ፈቃዶች ኮሌጅ ከፍተው የሚያስተምሩ አግኝተናል›› -ዶክተር አንዷለም አድማሴ የከፍተኛ ትምህርት አግባብነትና ጥራት ኤጀንሲ…

ዘንድሮ ከዚህ ኮሌጅ ገብቼ ዲግሪ አገኘሁ ማለት ከበድ ያለ ይመስላል፡፡ ምክንያቱም ባለፉት 21 ዓመታት በብዛት የተስፋፉት ዩኒቨርሲቲዎች፣ ኮሌጆችና የስልጠና ተቋማት ህግና ሥርዓትን አክብረው መስራት ከረሱ ቆየት በማለታቸው ነው:: ይህ መሰሉ በደል በህዝቡ ላይ ሲሰራ አገር ላይም ከፍተኛ የሆነ…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy