NEWS

እስራኤል በኢትዮጵያ ዘመናዊ የመስኖ ልማት ስርዓት ይፋ ለማድረግ እየሰራች ነው

By Admin

September 14, 2019

እስራኤል በኢትዮጵያ ዘመናዊ የመስኖ ልማት ስርዓት ይፋ ለማድረግ እየሰራች ነው

(ኢፕድ) በኢትዮጵያ የእስራኤል አምባሳደር ራፋኤል ሞራቭ እስራኤል በኢትዮጵያ ዘመናዊ የመስኖ ልማት ስርዓት ይፋ ለማድረግ ከመንግስትጋር በትብብር እየሰራች መሆኑን ተናገሩ።