Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.

የፌዴሬሽን ምክር ቤት አንዲተረጉማቸው ዛሬ በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የተወሰኑት የሕገ መንግስቱ ሦስት አንቀፆች ምን ይላሉ??

የፌዴሬሽን ምክር ቤት አንዲተረጉማቸው ዛሬ በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የተወሰኑት የሕገ መንግስቱ ሦስት አንቀፆች ምን ይላሉ?? ************* የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የኢፌዴሪ የፌዴሬሽን ምክር ቤት በሕገ መንግስቱ አንቀፅ 83 በተሰጠው ስልጣን መሰረት የምርጫው…
Read More...

የኮቪድ-19 ወረርሽኝን ለመቆጣጠር መንግስትን እየፈተኑ የሚገኙ ችግሮችን በጋራ መሻገር እንደሚገባ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን አሳሰቡ

የኮቪድ-19 ወረርሽኝን ለመቆጣጠር መንግስትን እየፈተኑ የሚገኙ ችግሮችን በጋራ መሻገር እንደሚገባ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን አሳሰቡ የኮቪድ-19 ወረርሽኝ ለመከላከል እና ለመቆጣጠር መንግስት በሚያደረገው ጥረት መልካም ጅምሮች ቢኖሩም፤ በተግባር ሂደት እየፈተኑ…
Read More...

በውጭ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ለኮቪድ-19 መከላከያ ከ100 ሚሊዮን ብር በላይ ድጋፍ አደረጉ
Read More...

በኢትዮጵያ ለ1 ወር የተከናወነው የጸሎት መርሐ ግብር ዛሬ ተጠናቀቀ

በኢትዮጵያ ለ1 ወር የተከናወነው የጸሎት መርሐ ግብር ዛሬ ተጠናቀቀ በኢትዮጵያ ለአንድ ወር የተከናወነው የጸሎት መርሐ ግብር ዛሬ መጠናቀቁን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ አስታወቁ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ "የኢትዮጵያ የሃይማኖት አባቶች ባዘዙት መሠረት ለአንድ ወር የተከናወነው የጸሎት…
Read More...

እስራኤል በኢትዮጵያ ዘመናዊ የመስኖ ልማት ስርዓት ይፋ ለማድረግ እየሰራች ነው

እስራኤል በኢትዮጵያ ዘመናዊ የመስኖ ልማት ስርዓት ይፋ ለማድረግ እየሰራች ነው (ኢፕድ) በኢትዮጵያ የእስራኤል አምባሳደር ራፋኤል ሞራቭ እስራኤል በኢትዮጵያ ዘመናዊ የመስኖ ልማት ስርዓት ይፋ ለማድረግ ከመንግስትጋር በትብብር እየሰራች መሆኑን ተናገሩ። አምባሳደሩ እንዳሉት…
Read More...

በሱዳን የሰላም ስምምነት የአፍሪካ ህብረትና ኢትዮጵያ ስኬታማነት

ሱዳንን ለ30 ዓመታት የገዛው የፕሬዚደንት አልበሽር መንግስት በሱዳን ወታደራዊ ኃይል ከስልጣን ከተወገደ ወዲህ ወታደራዊ ምክር ቤቱ ሀገሪቱን እየመራ ይገኛል:: ወታደራዊ ምክር ቤቱና ተቃዋሚ ኃይሎች በተደጋጋሚ ስልጣን ለመጋራት ቢደራደሩም ሳይሳካ ቆይቷል:: በተለይም የአፍሪካ ሕብረትና…
Read More...

ጠ/ሚ ዶ/ር አብይ አህመድ ለአሸንዳ/ሻደይ/አሸንድዬ/ሶለል በዓል ያስተላለፉት የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት እንኳን ለአሸንዳ/ሻደይ/አሸንድዬ/ሶለል በዓል…

በሀገራችን ሴቶችን ወደ አደባባይ እንዲወጡ አስተዋጽኦ ሲያደርጉ ከኖሩት በዓሎቻችን መካከል አንዱ አሸንዳ/ ሻደይ/አሸንድዬ/ሶለል በዓል ነው። በዚህ ምድር አረንጓዴ በለበሰችበት በክረምቱ ወቅት በነሐሴ ወር አጋማሽ በትግራይና በአማራ ክልሎች በሚከበረው በዚህ በዓል ወጣት ሴቶች ልዩ የሆነ የሀገር…
Read More...

‹‹…በማሽን አከራይ፣ በድለላ የስራ ፈቃዶች ኮሌጅ ከፍተው የሚያስተምሩ አግኝተናል›› -ዶክተር አንዷለም አድማሴ የከፍተኛ ትምህርት አግባብነትና ጥራት ኤጀንሲ…

ዘንድሮ ከዚህ ኮሌጅ ገብቼ ዲግሪ አገኘሁ ማለት ከበድ ያለ ይመስላል፡፡ ምክንያቱም ባለፉት 21 ዓመታት በብዛት የተስፋፉት ዩኒቨርሲቲዎች፣ ኮሌጆችና የስልጠና ተቋማት ህግና ሥርዓትን አክብረው መስራት ከረሱ ቆየት በማለታቸው ነው:: ይህ መሰሉ በደል በህዝቡ ላይ ሲሰራ አገር ላይም ከፍተኛ የሆነ…
Read More...

ከተማ አስተዳደሩ በሀገር አቀፍ ደረጃ በቀን 200 ሚሊየን ችግኞችን ለመትከል ለተያዘው እቅድ ቅድመ ዝግጅት ማድረጉን አስታወቀ

ከተማ አስተዳደሩ በሀገር አቀፍ ደረጃ በቀን 200 ሚሊየን ችግኞችን ለመትከል ለተያዘው እቅድ ቅድመ ዝግጅት ማድረጉን አስታወቀ አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 18፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በሀገር አቀፍ ደረጃ በቀን 200 ሚሊየን ችግኞችን ለመትከል ለተያዘው…
Read More...

ደኢህዴን የሀዋሳ ከተማ አስተዳደር፣ የሲዳማና የሀድያ ዞን ከፍተኛ ባለስልጣናትን ከኃላፊነት አገደ

ደኢህዴን የሀዋሳ ከተማ አስተዳደር፣ የሲዳማና የሀድያ ዞን ከፍተኛ ባለስልጣናትን ከኃላፊነት አገደ (ኢ.ፕ.ድ) ደኢህዴን የሀዋሳ ከተማ አስተዳደርን ጨምሮ የሲዳማ እና የሀድያ ዞን ከፍተኛ ባለስልጣናትን ከኃላፊነት አደገ። የደቡብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy