Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.

ብስሉን ከጥሬው…

ታላላቆችን ያለማክበር፣ መግደል፣ መዋሸት፣ መስረቅ፣ ማጭበርበር…ወዘተ. የመሳሰሉ ተግባሮች ከእኛ ሀገር ግብረ ገባዊ እሳቤዎች ወይም የሞራል እሴቶች አጥር ውጭ ናቸው። እንዳልኩት እንዲህ ዓይነት ተግባሮችን መፈፀም በማህበረሰቡ ውስጥ የሚኖርን ተቀባይነት በመንፈግ ዋጋ ያስከፍላል።
Read More...

የህግ የበላይነት ለውርርድ አይቀርብም

የህግ የበላይነት ለውርርድ አይቀርብም ኢብሳ ነመራ የህግ የበላይነትና ስርአተ አልበኝነት ተፎካካሪዎች ናቸው። የአንዱ የበላይነት ሌላውን ይደፍቃል። የአንዱ መንገስ ሌላውን ያዋርዳል። የህግ የበላይነት ሲጠፋ ስርአተ አልበኝነት በቦታው የተካል። የህግ የበላይነት ሲነግስ፣  ስርአተ…
Read More...

የፈረንሳዩ ፕሬዚዳንት ኢማኑኤል ማክሮን ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ እየወሰዱ ያለውን የለውጥ እርምጃ አደነቁ

የፈረንሳዩ ፕሬዚዳንት ኢማኑኤል ማክሮን ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ እየወሰዱ ያለውን የለውጥ እርምጃ አደነቁ አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 1፣ 2010 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የፈረንሳዩ ፕሬዚዳንት ኢማኑኤል ማክሮን ጠቅላይ ሚኒስትር ዶከትር አብይ አህመድ ወደ ስልጣን ከመጡ በኋላ በሀገሪቱ እየወሰዱ…
Read More...

የትስስሩ ድር

የትስስሩ ድር                                                    እምአዕላፍ ህሩይ እንደ አንድም፣ ሶስትም የሚቆጠር ግንኙነት። ወደ አራተኛነትም ሊሻገር በማኮብከብ ላይ ያለ ቁርኝት— የኢትዮጵያ፣ የኤርትራና የሶማሊያ የትስስር ድር። በአሁኑ ወቅት አራተኛዋ…
Read More...

ትምህርት ለሀገር ዕድገት

ትምህርት ለሀገር ዕድገት                                                                   ዮሰን በየነ ትምህርት ለአንዲት ሀገር ሁለንተናዊ ዕድገት ወሳኝ ሚና አለው።ምክንያቱም ለአገር ዕድገት መፋጠንም ሆነ ወደ ኋላ መዘግየት በአገሪቱ የሚኖሩ…
Read More...

የትርንጎ ነገር

የትርንጎ ነገር ጎበዝ አንድ አይት ነገር እያወራን ለምን አንግባባም! ሰዎች እርስበርስ ስለ ተመሳሳይ ነገር እያወሩ ሳይግባቡ ቀርተው ወደ ጭቅጭቅ ብሎም ወደ ጠብ ሲያመሩ አጋጥሟችሁ አያውቅም? አንድ ጊዜ ስለ ተግባቦት (ኮሚኒክሽን) ስልጠና በምሰጥበት ቦታ ተሳታፊዎችን ‹‹ትርንጎ›› ምን…
Read More...

በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት አስተዳደርና ጸጥታ ጉዳዮች ቢሮ በወቅታዊ የጽጥታ ጉዳዮች ላይ የተሰጠ መግለጫ

በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት አስተዳደርና ጸጥታ ጉዳዮች ቢሮ በወቅታዊ የጽጥታ ጉዳዮች ላይ የተሰጠ መግለጫ በሀገራችንም ሆነ በክልላችን ለተጀመረው አዲስ የለውጥ እንቅስቃሴ ሰላም እና ልማት ፈላጊ በሆነው መላው ሀዝባችን ከፍተኛ ንቅናቄ እና ዋጋ ከፍሎ ያመጣው በመሆኑ አሁንም በህዝባዊ…
Read More...

በኤርትራ የኢትዮጵያ ኤምባሲ በይፋ ተከፈተ

በኤርትራ የኢትዮጵያ ኤምባሲ በዛሬው ዕለት በይፋ ተከፍቶ ስራ ጀመረ። የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ፣ የኤርትራው ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ እና የሁለቱ ሀገራት ከፍተኛ ባለስልጣናት ኤምባሲውን በዘሬው እለት መርቀው ከፍተዋል። ላለፉት ሁለት አስርት ዓመታት ተዘግቶ…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy