Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.

ኢሕአዴግ ከአብዮታዊ ዴሞክራሲ ወዴት?

በአዲስ አበባ በሚገኝ አንድ ዓለም አቀፍ ተቋም ውስጥ የፖለቲካ ጉዳዮች አማካሪ በመሆናቸው ስማቸው እንዳይገለጽ የጠየቁ አንድ የፖለቲካ ተንታኝም፣ ኢሕአዴግ አብዮታዊ ዴሞክራሲን በመተው ወደ አዲስ የፖለቲካ ፕሮግራም በመሸጋገር ሒደት ላይ ስለመሆኑ ከበቂ በላይ ምልክቶች በመታየት ላይ መሆናቸውን…
Read More...

ግንኙነቱና አንድምታው

ግንኙነቱና አንድምታው                                                    እምአዕላፍ ህሩይ የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ክቡር ዶክተር አብይ አህመድ በቻይና-አፍሪካ የትብብር ፎረም ላይ ለመገኘት ወደ ቤጂንግ ከማቅናታቸው በፊት ከሲ ጂ ቲ ኤን ቴሌቪዥን ጋር…
Read More...

የዜጎችን መብትና ነፃነት አፋኝ ነው የተባለው የፀረ ሽብርተኝነት ሕግ እንደገና እንዲቀረፅ ጥያቄ ቀረበ

ሕጉ በጣም የተለጠጠና ሰፊ የሆነ ትርጉም እንዲኖረው በመደረጉ የዜጎችን መብትና ነፃነት ለመግፈፍ የዋለ መሆኑን የገለጹት፣ የጉባዔው ጸሐፊና የፀረ ሽብርተኝነት አዋጅ አጥኚ ቡድን አስተባባሪ ጌዴዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር) ናቸው፡፡ የቡድን አስተባባሪው እንዳስረዱት፣ አዋጁ የዜጎችን ሰብዓዊ መብት…
Read More...

የታሪካዊ ወቅት አቅጣጫ

ሰሞኑን የገዥው ፓርቲ (ኢህአዴግ) አባል ድርጅት ከሆኑት ውስጥ አንዱ የሆነው የብሔረ አማራ ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ (ብአዴን) ማዕከላዊ ኮሚቴ የአቋም መግለጫ አውጥቷል። መግለጫው፤ የድርጅቱ 12ኛ ድርጅታዊ ጉባኤ በህዝቡ ሁለንተናዊ ተሳትፎና ባለቤትነት መንፈስ በሀገር አቀፍ ደረጃና ብአዴን…
Read More...

የማይነጣጠሉ ህዝቦች

የማይነጣጠሉ ህዝቦች                                                    ዋሪ አባፊጣ የ20 ዓመታት ናፍቆት ድንበር አልገደበውም። ፍቅርና ይቅርታ ተደማምረው የሁለቱን ወገኖች ህዝቦች በማይበጠስ ገመድ እያቆራኟቸው ነው። እናም አንደኛው ወደ ሌላኛው…
Read More...

ለጠንካራ ተፎካካሪነት ጥምረት

ለጠንካራ ተፎካካሪነት ጥምረት ስሜነህ የኢትዮጵያ መንግሥት የዴሞክራሲ ምህዳሩን ለማስፋት አልሞ እየሰራ ያለበት ጊዜ ቢኖር አሁን ያለንበት ወቅት ነው። በመሆኑም በይቅርታ፣ በመደመርና በፍቅር እሳቤ ላለፉት ዓመታት በአመለካከታቸው፣  ወይም በፖለቲካ አቋማቸው የተሰደዱና…

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy